ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፡- •እያንዳንዱ ችግር ብለን የምናነሳው ሀሳብ አሁን የተፈጠረ ብቻ ሳይሆን ተሳስሮ የመጣ ስለሆነ እነዚህን ጉዳዮች ከስር መሰረቱ መገንዘብና ማየት ካልቻልን መፍትሔ ለማምጣት እንቸገራለን፡፡ •ልንግባባበት የሚገባው ዋና ጉዳይ ችግሮቻችን በጋራና እኩል የምንገነዘባቸውና የምንረዳቸው ከሆኑ ጉዟችን ወደ መፍትሔ ሊሆን ይችላል፡፡…

Read More

ከምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቀረቡ ጥያቄዎች‼️

በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ከምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቀረቡ ጥያቄዎች‼️ የትግራይ ህዝብ ህጋዊ ምርጫ ለማካሄድ እየተሰራ ያሉ ስራዎችስ ምንድናቸው፣ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ምን ታስቦዋል የመምህራንን አቅም ከመገንባትና የተርምህርት ቁሳቁስን ከማሟላት አንፃርስ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ያላለፉ ተማሪዎች ዕጣ ፈንታ ምንድነዉ የሚሉት ይገኙበታል። ሀላፊነት የጎደላቸው ሚዲያዎች የሚያሰራጩት መረጃ…

Read More

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ ቢሰጥባቸው ያሏቸውን ጥያቄዎችና አስተያየቶችን እያቀረቡ ነው፡፡ ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከልም፡- • በአማራ ክልል ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ዘላቂ ሰላምን ከማረጋገጥ አኳያ ያለው ሁኔታ ምን…

Read More

የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ መካሄድ ጀመረ!

6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀመረ 6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤት አባላትም ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) መልስ እና ማብራሪያ ሊሰጡባቸው ይገባሉ የሚሏቸውን ጥያቄዎች እያነሱ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በምክር ቤቱ ተገኝተዋል!

6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ከደቂቃዎች በፊት ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና ሌሎች የፌዴራል መንግስት ባለስልጣናትን ለጥያቄ የመጥራትና የሕግ አስፈጻሚውን አካል አሠራር የመመርመር ሥልጣን እንዳለው በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ 17 ተደንግጓል፡፡ በዚህም መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከደቂቃዎች…

Read More
Selemawit Kassa

ኮንታና ዳውሮ፤ ድንቅ የተፈጥሮ እጅ ሥራ!

መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ.ም ማለዳ ከአዲስ አበባ የተነሳው የጋዜጠኞች ቡድን ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሚያደርገውን ጉዞ ጀምሯል። በኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና በቱሪዝም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀው የሚዲያዎች ጉዞ፤ የቱሪስት መዳረሻዎችን ማስተዋወቅ ዓላማው አድርጎ ወሊሶን ተሻግሮ፣ ወልቂጤን አቋርጦ፣ ጅማ አረፍ ብሎ በአመያ አዳሩን አድርጓል። የጋዜጠኞቹ ቡድን በማግስቱ ጥቅምት 17 ደግሞ የግማሽ ቀን ጉዞ አድርጎ…

Read More

የግብርና ፍኖተ ካርታ በግብርናው ዘርፍ የሚታዩ ማነቆዎችን የሚፈታ ነው።

ግብርና የህብረተሰቡ ኑሮ መሠረትና የኢኮኖሚ ዘርፍ ትልቅ አቅም ነው :: ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር እና በግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የግብርና ፍኖተ ካርታ ጥናት ሰነድ ርክክብ ተደርጓል ። በጥናት ሰነዱ ርክክብ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ግብርና…

Read More

በመደመር ፍልስፍና መሰረት የሰው ልጆች ነፃ ፍቃድ በየጊዜው እያደገ

በመደመር ፍልስፍና መሰረት የሰው ልጆች ነፃ ፍቃድ በየጊዜው እያደገ የሚሄድና በዕድገቱ ውስጥም የዕውቀትና የስነ ልቦና ኃይል እያዳበረ የሚሄድ ነው።የሰው ልጆች ጉዞም ነፃ ፍቃዳቸውን እያጠነከሩ ከአካባቢና ከተፈጥሮ ባሪያነታቸው ነፃ እየወጡ የሚመጡበት ሂደት ነው። ስለዚህም የሰው ልጆች ነፃ ፍቃድ ቀደም ብለው በሰሩት ስራ ላይ የሚመሰረት ነው።ይህም ማለት ትናንትና የሰራቸውን ስራዎች ለቀጣይ ስራቸው መነሻ ወረት ይሆናቸዋል ማለት ነው።…

Read More

የኢትዮጵያን የአየር ክልል በብቃት መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱ ተመላከተ

24 ሰዓት የኢትዮጵያን አየር ክልል በአስተማማኝ ሁኔታ መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱን የአየር መከላከያ መሣሪያዎች ጥገና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ኮሎኔል ተሾመ ባጫ እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የአየር ኃይሉ የማድረግ አቅም ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍ ብሏል፡፡ አየር ኃይሉን በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችና በሰለጠነ የሰው ኃይል በማደራጀት ረገድ አበረታች ሥራ መከናወኑንም ነው ያመላከቱት፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የአየር ኃይሉን ግዳጅ…

Read More