ፀጋዎቻችንን ወደ ተጨባጭ ኃብት በመቀየር የተሻለች ኢትዮጵያን የመገንባት ሥራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
ፀጋዎቻችንን ወደ ተጨባጭ ኃብት በመቀየር የተሻለች ኢትዮጵያን የመገንባት ሥራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት አካል የሆነውን የጨበራ ዝሆን ዳና ሎጅ መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ በብዙ ፀጋዎች የታደለች አገር ናት፤ ለዚህም የኮንታ ዞን የታደለው የተፈጥሮ ፀጋ ሁነኛ ማሳያ ነው ብለዋል። ኢትዮጵያን…
