Trendings

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ ያነሷቸው ዋናዋና ሃሳቦች (ክፍል 1)

1. ሰላምን በተመለከተ – ሰላም ሁሌም በውድ ዋጋ የሚገኝ ነው ፡፡በኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 50 ዓመታት ሃሳብን አደራጅቶ የፖለቲካ ፍላጎትን ከማሳካት ይልቅ ጠመንጃን አማራጭ የማድረጉ ልምምድ ለሰላም እንቅፋት ፈጥሯል፤ወንድም ወንድሙን ገድሎ ምን አሳካ ብለን ብንጠይቅ መልሱ ምንም የሚለው ይሆናል፡፡ ችግሮች የሚፈቱትም በውይይት ብቻ ነው፡፡ 2. ሸኔን በተመለከተ – ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም…

Read More

ችግሮች የሚፈቱት በውይይት ብቻ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ችግሮች የሚፈቱት በውይይት ብቻ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል። በስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው። በሰጡት ምላሽና ማብራሪያም፤ ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም…

Read More

ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሰላም እና ፀጥታን በተመለከተ ለተነሱላቸው ጥቄዎች በሰጡት አስተያየት÷ ሰላም ለምናስበው ብልፅግና በጣም አስፈላጊ ነው…

Read More

በትናንትናው ስንፋጅ ነገን እያጣን ስለሆነ አሰባሳቢ የጋራ ትርክት ያስፈልገናል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ውስጥ በትናንትናው ስንፋጅ ነገን እያጣን ስለሆነ ልክ እንደ ዓድዋ አሰባሳቢ የጋራ ትርክት ያስፈልገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም÷ ኢትዮጵያ ውስጥ በትናንትናው ስንፋጅ ነገን እያጣን በመሆኑ የጋራ ትርክት እጅግ…

Read More

ከሸማቂ ሃይሎች ጋር ውይይት አድርጎ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መሞከር አዲስ ነገር አይደለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ከሸማቂ ሃይሎች ጋር ውይይት አድርጎ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መሞከር አዲስ ነገር ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሀገራት የሚተገበር መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስትም በዚሁ አግባብ ከሸኔ ጋር ያለውን ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት፤…

Read More

በአማራ ክልል በተደረገው ውይይት ከህዝቡ ሶስት ዋና ዋና ጥያቄዎች ተነስተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች በተደረገው ውይይት ከህዝቡ ሶስት ዋና ዋና ጥያቄዎች መስተዋላቸውን አንስተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ክልሉን በተመለከተ ምላሽ ሲሰጡ የልማት፣ የህገ መንግስት ማሻሻልና የወሰን ጥያቄዎች በተደረገው ውይይት ከህዝቡ የተነሱ ዋና ዋና አጀንዳዎች ናቸው ብለዋል፡፡ መንግስት በአማራ ክልል…

Read More

በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ፍላጎትን የማሳኪያ ስልት ልምምድ ሰላምን እየፈተነ ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ባለፉት 50 እና 60 ዓመታት ሃሳብ ይዞ በሃሳብ አሸንፎ ስልጣን የመያዝ ልምምዱ ያልታየ በመሆኑ እንደባህልም እየተወሰደ ያለው የፖለቲካ ፍላጎትን በጠብመንጃ የማሳካት ፍላጎት አንዱ አደገኛ ስብራት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት የሰላም ችግር መሰረቱ የፖለቲካ ፍላጎት ማሳኪያ መንገድ ላይ ያለው ልምምድ መሆኑን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ሠላምና ፀጥታን በተመለከተ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፍላጎት የማሳኪያ ስልት (ልምምድ) ችግር አለበት፤ በዚህም ከውይይት ይልቅ ጠመንጃ ማንሳትን ያስቀደመ መሆኑ ትክክል አለመሆኑን አንስተዋል፡፡ በጦርነት የሚገኝ ጥቅም የለም፤ ጥቅም ያለው ከሠላም ነው፤ ይህን ሁልጊዜም መገንዘብና መኖር ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ ከሸኔ ጋር የተካሄደው ድርድር ለሕዝብ ይፋ የምናደርገው የተጨበጠ ጉዳይ ስለሌለ ነው ይፋ ያልተደረገው፤ በቀጣይ ተጨባጭ ጉዳይ ሲኖር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይፋ ይደረጋል፡፡ ከሽምቅ ተዋጊ…

Read More

የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እስካሁን ያቀረቧቸው ዋና ዋና ጥያቄዎች

ከአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ጋር የተደረገው ንግግር ያልተሳካው በምን ምክንያት ነው፤ በአማራ ክልል የተወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል፤ የአማራ ክልል ነባራዊ ሁኔታ ከውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነት ምን ያህል የጸዳ ነው፤ መንግስት የተዛቡ ችግሮችን ለማረምና አሰባሳቢ ትርክት ለመገንባት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን የተመለከተ ማብራሪያ ቢሰጥ፤ በመንግስትና በፓርቲ ውስጥ ያሉ ዋልታ ረገጥ አስተሳሰቦች ያላቸው ተዋንያንን ለማስተካከል…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ!

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ማካሄድ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (17) በተቀመጠውና በምክር ቤቱ የአሠራር እና የአባላት ስነምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 መሠረት፤ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

Read More