Trendings

በኢትዮጵያ ታሪክ አመርቂ የኢኮኖሚ ውጤት ተመዝግቧል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በማንኛውም መመዘኛ በሀገሪቱ ታሪክ አመርቂ የኢኮኖሚ ውጤት ተመዝግቧል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ለምክር ቤቱ አባላት ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ዋነኛ ዓላማዎች የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ማረቅ፣ ግብርና መር የእድገት አቅጣጫን ወደ ብዝሃ…

Read More

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች፡-

የኑሮ ውድነቱ ዝቅተኛና ቋሚ ገቢ ያላቸውን ዜጎች እየጎዳ ይገኛል፤ በ2018 ግማሽ ዓመት አጠቃላይ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴያችን ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች በምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ እንዲሁም የኑሮ ውድነትን ለማቃለል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችና የቀጣይ መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ቢሰጥ? የምርታማነትን ችግር ለመፍታትና አጠቃላይ የስራ ባህልን ለማሻሻል ምን መሰረታዊና ስር ነቀል መፍትሔ እየተወሰደ ነው፤ ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ…

Read More

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች፡-

የዘንድሮ ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃ፣ ፍትሃዊና በመላ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተዓማኒ እንዲሆን እንዲሁም በጸጥታ ችግሮች ምክንያት እንዳይስተጓጓል በመንግሥት በኩል ምን እየተሰራ ነው? በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ትልቅ ተስፋን የጫረ ቢሆንም አሁን ላይ በሕወሓት ቡድን ምክንያት በክልሉ ውስጥ ሥርዓት አልበኝነት እንዲነግስና የግጭት ድባብ እያንዣበበ ይገኛል፤ የክልሉ አሁናዊ የሰላም ሁኔታ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል? የትግራይ…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካቀረቧቸው ጥያቄዎች እና አስተያየቶች መካከል:-

በኢትዮጵያ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን በመገንባት የህዝብ ጥያቄን ለመፍታት እና የሀገሪቱን ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚሰራው ስራ የሚደነቅ ነው ዘላቂ የሰላም ግንባታን ከማጠናከር አንጻር ምን አቅጣጫ ተይዟል ? በሀገሪቱ የሚስተዋለውን ከፍተኛ የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት ለማቃለል መንግስት የያዘው አቅጣጫ ካለ ቢብራራ 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ የተሳካ ለማድረግ የተፈጠሩ አስቻይ ሁኔተዎች ምንድናቸው እንዲሁም የምርጫውን ሂደት ለማደናቀፍ የሚንቀሳቀሱ ሀይሎችን ለመግታት…

Read More

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እየቀረቡ ካሉ ጥያቄዎች መካከል

በአንዳንድ የአማራና የኦሮሚያ ክልል የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ምን ተሰርቷል? 7ኛው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነጻ፣ ፍትሃዊና ተአማኒ እንዲሆንና በጸጥታ ችግሮች ምክንያት እንዳይስተጓጎል በመንግሥት በኩል እየተሰሩ ያሉ ጉዳዮች ላይ ምንድናቸው ? ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ውጤታማ እንዲሆንና የቀጣይ የሀገሪቱ መጻሂ እድል ብሩህ እንዲሆን ከማን ምን ይጠበቃል? በተለያዬ ጊዜ የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ምን…

Read More

ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተነሱ ጥያቄዎች

ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፤ ከምክር ቤት አባላት ጥያቄዎችእየቀረቡላቸው ይገኛል። ከተነሱት ዋና ዋና ጥያቄዎች መካከል፦ ሰላምና ጸጥታ፦ በአንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ የጸጥታ ስጋቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ባለፉት 6 ወራት ምን ተሰራ? ተፈናቃዮች፦ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የተከናወኑ ተግባራት ምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ? ተሃድሶ፦ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማህበረሰቡ የመመለስ…

Read More

ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተነሱ ጥያቄዎች

ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፤ ከምክር ቤት አባላት ጥያቄዎችእየቀረቡላቸው ይገኛል። ከተነሱት ዋና ዋና ጥያቄዎች መካከል፦ ሰላምና ጸጥታ፦ በአንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ የጸጥታ ስጋቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ባለፉት 6 ወራት ምን ተሰራ? ተፈናቃዮች፦ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የተከናወኑ ተግባራት ምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ? ተሃድሶ፦ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማህበረሰቡ የመመለስ…

Read More

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል። በስብሰባው የምክር ቤቱ አባላት ጥያቄያቸውን እያቀረቡ ይገኛሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል ሲል ኤፍ…

Read More

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና ወሳኝ ነው – ምርጫ ቦርድ

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሐዊ፣ ገለልተኛ እና የተሳካ እንዲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የባለድርሻ አካላት ሚና ወሳኝ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል። በውይይት መድረኩ ላይ ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ፤ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቅሰው፤ ከዝግጅቶቹም መካከል ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር…

Read More

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የአረጋውያን መንደር በመገንባት የትናንት ባለታሪኮችን የመንከባከብ ስራ አጠናክሮ መቀጠሉ ተጠቆመ

‎ዩኒቨርሲቲው ከምርምርና ትምህርት ስራ ጎን ለጎን በተለያዩ ማሕበረሰብ አቀፍ አገልግሎቶች በማከናወን ውጤታማ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑም ተጠቁሟል። ‎በተለይም ጧሪ ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያን ለመደገፍ የአረጋውያን መንደርን በማመቻቸት ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ደገላ ኤርገኖ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡ ‎የትናንት ባለታሪክ እና የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያንን ከወደቁበት በማንሳት ዩኒቨርሲቲው ባስገነባው መንደር እየተንከባከበ መሆኑን ገልጸዋል። ‎ተቋሙ በተለያዩ…

Read More