Trendings

ኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፉን የምትገነባ እና የምትመራ እንድትሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ተመልካች ብቻ ሳትሆን ዘርፉን የምትገነባ እና የምትመራ እንድትሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ፖድ (Al UniPod) የፈጠራ ማዕከልን ስራ አስጀምረዋል። ኢትዮጵያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ተመልካች ብቻ ሳትሆን ዘርፉን የምትገነባ፣ አስተዋጽኦ የምታበረክትና የምትመራ እንዲሁም ወደፊት ለመራመድ አዲስ ምዕራፍ የምትከፍትበት መሆኑን…

Read More

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን በሚያስከብሩ ጉዳዮች ላይ በንቃት እንደምትሳተፍ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ እና በጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ብሔራዊ ጥቅሞቿን በሚያስጠብቁና ከፍ በሚያደርጉ ጉዳዮች ላይ በንቃት ለመሳተፍ መዘጋጀቷን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፣ በአዲስ አበባ በሚካሄዱት ጉባኤዎች የሀገራት መሪዎች፣ ሚኒስትሮችና፣ ከፍተኛ ዲፕሎማቶችን ጨምሮ በርካታ ቁጥር ያላቸው እንግዶች ይታደማሉ። ኢትዮጵያም ይህንን አጋጣሚ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበርና ተሰሚነቷን…

Read More

የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ – ከውኃ ዋስትና እስከ አዲሱ ትውልድ የፖለቲካ ተሳትፎ

መዲናዋ አዲስ አበባ የካቲት 7 እና 8 ቀን 2018 ዓ.ም የ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን ታስተናግዳለች። ይህ ጉባኤ በአህጉሪቱ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ “አጀንዳ 2063” መሠረት አስተማማኝ የውኃ እና የንፅህና አቅርቦትን በማረጋገጥ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፣ ከፍተኛ የአህጉሪቱ መሪዎችም በጉዳዩ ላይ ይመክራሉ። የቅድመ-ጉባኤ መድረኮች እና የውኃ ዋስትና ከዋናው ጉባኤ ቀደም ብሎ ከየካቲት 3 እስከ 6 ቀን 2018…

Read More

6 ሺህ ሕብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቻይት ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በምዕራብ ኦሞ ዞን ማጂ ወረዳ የተገነባው የቻይት ንጹህ መጠጥ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል ። የቻይት ንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነባ ሲሆን 6ሺህ የአከባቢ ሕብረተሰብ ክፍሎችንም ተጠቃሚ ያደርጋል። በምረቃዉ ወቅት የክልሉ ውሃ ማዕድና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር…

Read More

የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ልማት ላይ ያተኮሩ ዓይኖች እና መበልጸግን የሚያሰላስሉ የልቦና ውቅሮች ውጤት ነው

የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ልማት ላይ ያተኮሩ ዓይኖች፣ መበልጸግን የሚያሰላስሉ የልቦና ውቅሮች እና በጎ መስራትን የሚያስቡ አዕምሮዎች ውጤት መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በገበታ ለትውልድ ውጥን የተገነባው እና በ13 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈውን ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት መርቀዋል። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በዚሁ ወቅት፤ የሎጎ ሐይቅ…

Read More

የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 97 ሚሊዮን ደርሷል

የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር 97 ሚሊዮን ደርሷል የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁ ጥር 97 ሚሊዮን መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ተገኝተው በመንግሥት የ6 ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የዲጂታል ዘርፉ በተለይም የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚነት…

Read More

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ቀየረ

የፌደራል ፖሊስ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር እሸቱ ፊጣ÷ ከ50 ዓመታት በላይ አገልግሎት ላይ የነበረው የፌደራል ፖሊስ ተሽከርካሪ ሰሌዳ የተዘበራረቀና ወጥነት የሌለው እንዲሁም ለቁጥጥር አመቺ እንዳልነበር ተናግረዋል። በንጽጽርም አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ከቴክኖሎጂ ጋር የተሳሰረ እና ከመረጃ ቋት ጋር የተጣመረ መሆኑን ጠቁመዋል። ሰሌዳው በህገወጥ መንገድ የማይባዛ ሚስጥራዊ መለያዎችን የያዘ መሆኑ ለቁጥጥር እንዲሁም የስራ እንቅስቃሴን ቀልጣፋ…

Read More

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ፍትሐዊ እንዲሆን አዎንታዊ ሚና ለመወጣት ተዘጋጅተናል – የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ፍትሐዊ እንዲሆን አዎንታዊ ሚና ለመወጣት ሰፊ ዝግጅት ማድረጉን የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አስታወቀ። የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት አሕመድ ሁሴን ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በቀጣይ የሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ፍትሐዊ እንዲሆን ምክር ቤቱ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህም የምርጫ ትምህርትና ግንዛቤ፣ የፓርቲዎች ክርክርና የግልጽነት መድረኮች ማመቻቸት እንዲሁም የምርጫ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ማጠቃለያ –

የሰላም ጉዳይ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም እጦት እንድንኖር ካደረጉን እና ካልተላቀቅንባቸው ምክንያቶች መካከል አንደኛው ከጥንት የተጠባነው ልዩነቶችን በሃይል ብቻ የመፍታት ልምምድ ነው። ሁለተኛው ደግሞ አሁንም ከጥንት የመጣ የባንዳነት ልምምድ ሲሆን ሶስተኛው የጠላቶቻችን ኢትዮጵያ ካደገች የሚል ያልተቋረጠ ስጋት ነው። ኢትዮጵያን የማጽናት ጉዞ በኢኮኖሚ፣ በተቋማት ግንባታ የማድረግ አቅማችንን የምናሳድገው ኢትዮጵያን የሚያጸኑ ምሶሶዎችን መጠበቅ ግዴታ ስለሆነ ነው። ለአብነትም የኢትዮጵያ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፡-

ስለ ሀገራዊ ፈተናዎች እና የባንዳነት አመል • ጠላቶቻችን ኢትዮጵያ ቀና ካለች ሥጋት ስለሚሆንባት “ሳትነሳ እናስቀራት” የሚል ዘመን የማይሽረው ሥጋት አላቸው ሲሉ ገልጸዋል፡፡ • በኃይል ችግርን ለመፍታት መሞከር ከጥንት ጀምሮ የተጣባን “በሽታ” ነው ብለዋል፡፡ • ላለፉት 100 ዓመታት ያልተላቀቀን የባንዳነት አመል መኖሩን ጠቅሰው፤ “ባንዳነት ሀገርን ያቆስላል እንጂ አይገልም” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ስለ ሰላም፣ ይቅርታ እና የውይይት በር…

Read More