ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቀቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 30 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት የመጀመሪያ ድጋፍ ለፓርቲዎች ለቅቄያለሁ አለ። ቦርዱ ለተመዘገቡ እጩዎች እና የፖለቲካ ፓርቲዎች በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ የእጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱን በዛሬው ዕለት እያካሄደ ይገኛል። የቦርዱ የህግ አማካሪ አይተነው ደበበ የእጩዎችና የፓርቲዎችን ስም፣ ምልክት እና ምስል በድምፅ የሚወሰንበት ሥርዓት መደንገግ የምርጫ ሂደቱ ግልፅ፣ ፍትሃዊና ተዓማኒ መሆኑን ማረጋገጥ እንደሆነ ተናግረዋል።…
