የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያነሷቸው ጥያቄዎች ምንድን ናቸው?

Spread the love

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያነሷቸው ጥያቄዎች ምንድን ናቸው?

  • የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግባራው ምን ውጤት አስገኘ?
  • መንግሥት ገቢ የመሰብሰብ አቅሙን ለማሳደግ ምን እየሰራ ነው?
  • መንግሥት ሀገራዊ ችግሮችን ለመፍታት ለፖለቲካዊ መፍትሄ የሰጠው ትኩረት ምን ይመስላል?
  • የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች ምን ውጤትአስገኙ?
  • ከሶማሌላንድ ጋር የተፈረመውን የመግባቢያ ስምምት ተከትሎ በኢትዮጵያ ላይ ሲነሱ የነበሩ የስም ማጥፋት ዘመቻውን ለማክሸፍ የተወሰዱ እርምጃዎች ምን ውጤት አስገኙ?
  • መንግሥት በ2017 በጀት ዓመት በሥራ ዕድል ፈጠራ እየሰራቸው ያሉ ሥራዎች ምን ይመስላሉ?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *