የዓድዋ ድል የሕብረብሔራዊ አንድነት መገለጫ የጥቁር ህዝቦች በዓል ነው፦ ክቡር አቶ ማስረሻ በላቸው።
128ኛው የዓድዋ በዓል”ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል”! በሚል መሪ ቃል በቦንጋ ከተማ እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የዓድዋ ድል በዓል የሕብረብሔራዊ አንድነት መገለጫ የጥቁር ህዝቦች በዓል ነው ሲሉ ተናግረዋል ። የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊያን የሕብረብሔራዊ ማህተማቸው ሆኖ የቆየ በዓል መሆኑንም ተናግረዋል ። የማይቻለውን እንሚቻል ያረጋገጠ…
