ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የክልሉን ህዝብ በማስተባበር የተከናወኑ ተግባራት አኩሪ ናቸው_ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ
“የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብረሃን ወረቶች” በሚል መሪ ቃል በታርጫ ማዕከል የሚገኙ ተቋማት ጳጉሜ 01 የመሻገር ቀንን አክብረዋል። በክብረ በዓሉ የተገኙ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የክልሉን ህዝብ በማስተባበር የተከናወኑ ተግባራት አኩሪ መሆኑን ገልፀዋል። በተለይ ክልሉ ከመመስረቱ በፊት በአከባቢው ተጀምሮ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ከማጠናቀቅ ረገድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች…
