አፍሪካ በሳይበር ጥቃት ምክንያት ከዓመታዊ አጠቃላይ ምርቷ 10 በመቶ ልታጣ እንደምትችል ተገለፀ

የዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሚፈፀሙ የሳይበር ጥቃቶች የሀገርንና የድርጅቶችን ምስጥራዊ መረጃዎችን መውሰድ፣ አገልግሎትን ማስተጓጎል፣ የገንዘብ ስርቆት መፈፀም፤ በብሄራዊ ጥምቅ ላይ ጥቃት መፈፀም፣ የግለሰቦችንና የኩባንያዎችን ሀብት መዝረፍን ጨምሮ ከፍተኛ ጉዳቶችን እያስከተሉ ይገኛሉ፡፡ በአፍሪካ በግልም ሆነ በመንስግታዊ ተቋማት እየጨመረ ያለው የሳይበር ጥቃት በተቋማት የስራ መስተጓጎል ከፍተኛ የገንዘብ ስርቆት፤ የምስጥራዊ መረጃዎች ስርቆትን ጨምሮ በርካታ ጉዳት ማድረሱን የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ…

Read More

በየነ ጴጥሮስ(ፕ/ር) የሰሩት ስራ የሚያኮራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በህይወት ሳሉ የሰሩት ስራ የሚያኮራ በመሆኑ ትውልድ ከእርሳቸው ህይወት ሊማር ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የበየነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የአስከሬን ሽኝት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በሽኝት መርሐ ግብሩ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት፤ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በህይወት ዘመናቸው የሰሩት ስራ የሚያኮራ በመሆኑ ትውልድ ከእርሳቸው ህይወት ሊማር እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡…

Read More

ለወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስርዓት መሳለጥ ቅንጅታዊ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር በመቀናጀት ከዞን እና ከተማ አስተዳደር ከትምህርት እና ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ መዋቅሮች ጋር በሁለትዮሽ “ቅንጅታዊ ሥራዎችን በማጠናከር የድርሻችንን እንወጣ” በሚል መሪ ቃል በ2016 አፈፃፀምና በ2017 ዕቅድ ላይ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አካህዷል፡፡ በሁለትዮሽ ምክክር መድረክ ላይ የተሳተፉ አካላት በበኩላቸው የወሳኝ ኩነት ተግበራትን ውጤታማ ለማድረግ…

Read More

nvmn

የቤንች ሸኮ ዞን ገቢዎች መምሪያ ከስር መዋቅሮችና ከባለድርሻ አካላት ጋር በበጀት አመቱ ዕቅድ አሰባሰብ ዙሪያ የምክክር መድረክ ተጠናቋል። በመድረኩ የተሳተፉ አካላት እንደተናገሩት የገቢ ሴክተር ከፍተኛ የሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት ከሚስተዋልባቸው ተቋማት አንዱ መሆኑን ገልፀዋል። በዚህም መነሻ በዘርፉ የታክስ ማጭበርበርና ስወራ ፣ የግብር ከፋይ ቁጥር ቅሸባ ፣ ሀሰተኛ ደረሰኞች ማዘጋጀትን ጨምሮ በርካታ ወንጀሎች እየተፈጸሙ ይገኛሉ ብለዋል። በከተሞች…

Read More

የቱሪዝም ማስተር ፕላኑ በዘርፉ ዘላቂነት ያለው አቅም ለመፍጠር የሚያስችል ወሳኝ እርምጃ ነው

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) ዘላቂ የቱሪዝም ማስተር ፕላን በቀጣናው በዘርፉ ቀጣይነት ያለው አቅም ለመፍጠር የሚያስችል ወሳኝ እርምጃ መሆኑን የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር) ገለጹ። የኢጋድ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚኒስትሮች በማስተር ፕላኑ ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ ከቀትር በኋላ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምረዋል። የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ ላይ እያከናወነች ያለውን ስራ…

Read More

ኢትዮጵያ የኮሜሳ አባል ሀገራትን በሃይል አቅርቦት ለማስተሳሰር በሚደረገው ርብርብ የላቀ ሚናዋን እየተወጣች ነው

ኢትዮጵያ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) አባል ሀገራትን በሃይል አቅርቦት ለማስተሳሰር በሚደረገው ርብርብ የላቀ ሚናዋን እየተወጣች መሆኑን የነዳጂና ኢነርጂ ባለስልጣን ገለጸ፡፡ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) አባል ሀገራትን በኤሌክትሪክ ሃይል ለማስተሳሰር በተደረጉ የጥናት ግኝቶች ዙሪያ በአዲስ አበባ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። በአውደ ጥናቱ ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ የአባል ሀገራት ተወካዮችና የተለያዩ ባለደርሻ…

Read More

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የሚያቋቁሙት የኮሪደር አስተዳደር የወደብና የትራንስፖርት አገልግሎት ቀልጣፋ እንዲሆን ያስችላል ተባለ

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ በጅቡቲ ወደብ ላይ የአሰራር አለመቀላጠፍ ከገጠመ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንትና ተወዳዳሪነት ላይ ትልቅ ተጽእኖ ይኖረዋል። ወደ ሀገር የሚገቡና ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶች በጅቡቲ ወደብ በኩል እንደሚተላለፉ ጠቅሰው፤ የወደብ አገልግሎቱ ቀልጣፋ ካልሆነ ምርቶች በውጭ ገበያ የመወዳደር ሂደት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ይኖረዋል ብለዋል፡፡ የወጪ እና ገቢ ንግዱን እንዲሁም በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መካከል…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ከውጭ ጋዜጠኞች ጋር ውይይት አካሄደ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ክፍል በኢትዮዽያ በሥራ ላይ ካሉ ታላላቅ አለምአቀፍ የሚዲያ ተቋማት የተወጣጡ የውጭ ጋዜጠኞችን ሚዛናዊ እና ተጨባጭ የዘገባ ሽፋንን ለማሳደግ አላማ ያደረገ ውይይት አካሂዷል። ኢትዮጵያ ፈጣን የለውጥ እና ልማት ሂደት ውስጥ እንደመገኘቷ ጋዜጠኞች የተጠራ መረጃ ብሎም ዝርዝር ግንዛቤ ማግኘታቸው እጅግ አስፈላጊ ነው። መሰል ግንኙነቶች በኢትዮዽያ ላይ ያተኮሩ የዜና ሽፋኖች የኢትዮጵያን እድገት…

Read More

በክልሉ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ውጤታማ እንዲሆን ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ ከዞን የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አስተባባሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር የክልሉን ምዝገባ ስርዓት ለማሳደግ የምርጥ ተሞክሮ ልምድ ልውውጥ በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አካሂደዋል፡፡ በፕሮግራሙ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊና የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ዓለሙ ሁልጊዜ መናበብ ፣ መደማመጥ እና ቅንጂታዊ አሰራር ሲኖር…

Read More

የዩናይትድ ኪንግደም የግብርና ንግድ ልዑክ በኢትዮጵያ በግብርና ኢንቨስትመንት መስኮች መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ

የዩናይትድ ኪንግደም የግብርና ንግድ ልዑክ (UK Agribusiness Trade Mission) በኢትዮጵያ በግብርና የኢንቨስትመንት መስኮች የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ ጫላ ሆርዶፋ(ዶ/ር) ከልዑኩ ጋር በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል። በመድረኩ በወተት ሀብት፣ በዶሮ፣ በማር፣ በእንስሳት ጤና፣ በዘርና በእንስሳት መኖ ልማት የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ምክክር ተደርጓል። ለልዑክ ቡድኑ በኢትዮጵያ ስላሉ የግብርናው የኢንቨስትመንት እድሎች…

Read More