የመጋቢት 24 ትሩፋት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል
የመጋቢት 24 ትሩፋት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የህዝቦች የዘመናት በፍትሃዊነት የመልማትና የራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄዎች በሰላማዊ እና በህገ-መንግስታዊ መንገድ በለውጡ መንግስት ምላሽ በማግኘታቸው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ህዳር 14/2014 ዓ.ም ተመስርቷል። በመደመር ዕሳቤ የሚመራው መንግስት የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ግልጽ ራዕይና ስትራቴጂ ነድፎ ሲንቀሳቀስ የቆየ በመሆኑ ክልሉ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ባለፉት የለውጥ ዓመታት ውስጥ…
