የመጋቢት 24ቱ ለውጥ ለዘመናት የታፈነውን የሕዝብ ድምፅና የክልልነት ጥያቄ በተግባር የመለሰ ነው፦አቶ የሺዋስ አለሙ

‎በኢትዮጵያ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ የለውጡን ጉዞ የሚደግፍ ደማቅ ሕዝባዊ ሠልፍ ተካሂዷል። ‎​በሰልፉ ላይ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ ባለፉት ስምንት የለውጥ ዓመታት በክልሉ የተመዘገቡ መሠረታዊ የፖለቲካና የልማት ድሎችን አጉልተዋል። ‎​አቶ የሺዋስ በንግግራቸው ወቅት እንደገለጹት ከለውጡ በፊት የነበረው…

Read More

በኮንታ ዞን አመያ ከተማ መጋቢት 24 ለውጥ ያመጣቸውን ውጤቶችን የሚደግፍ የድጋፍ ሰልፍ በደማቅ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ሰልፈኞቹ ‘መጋቢት 24 የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ የታወጀበት ታሪካዊ ቀን ነው’፤ ‘የመጋቢት 24 ለውጥ በአዲሱ ትውልድ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ምዕራፍ የተሰነቀበት ነው’ እና የመሳሰሉ መፈክሮችን አስተጋብተዋል። በሰልፉ የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች በፈረስና በተሽከርካሪዎች እንዲሁም በባህላዊ ጭፈራና ፖሊሳዊ ትርዒት ታጅበው ተሳትፈዋል።

Read More

የልማት ተደራሽነትና ፍትሀዊ ተጠቃሚነት በለውጡ የተመዘገበ ትልቅ ድል ነው፦አቶ ፍቅሬ አማን

የመጋቢት 24 ታሪካዊ ቀን በሚዛን አማን ከተማ በድምቀትና በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጺያ ህዝቦች ከልልመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን በድጋፍ ሰልፉ ላይ ለውጡ ያመጣቸው ዋና ዋና ድሎች መካከል የልማት ተደራሽነትና ፍትሀዊ ተጠቃሚነት መሆኑን ጠቅሰው የህዝብ የራስን ራስ አስተዳደር ጥያቄ በተግባር መረጋገጡን ገልጸዋል። በክልሉ የተጀመረው የኮሪደር ልማትና የአንድ መሶብ አገልግሎቶች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት…

Read More

የተጀማመሩ የልማትና የሠላም ግንባታ ተግባራት ከግብ እንዲደርስ ህዝቡ በጽናት ከመንግሥት ጎን መቆም አለበት – ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመትና የመጋቢት 24 ትሩፋቶችን የሚዘክር ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ ላይ ተካሄደ። በድጋፍ ስልፉ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ ሀገራዊ ለውጡ በዘርፈ ብዙ ድሎች የታጀበ መኾኑን ተናግረዋል። መጋቢት 24 አካታችና ኅብረ-ብሄራዊ የፖለቲካ ስርዓት ግንባታ መሠረት የተጣለበት፣ ሀገራዊ ጠቀሜታ ያላቸው የህግ…

Read More

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ በጀሙ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል

መጋቢት 28/2018 ዓ.ም በምዕራብ ኦሞ ዞን በሀገራችን መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም እውን የሆነውን ሀገራዊ ለውጥ 8ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተደረገ ይገኛል። የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ለውጡ እውን ከሆነ ወዲህ የተመዘገቡ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ድሎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። በዚህም ድምጻችን ለብልጽግና ለሠላም እና ለፍትህ፤ በመጋቢት 24 ፍሬ ወደ ተምሳሌታዊ ጉዞ፣…

Read More

የመጋቢት 24 ትሩፋቶች በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

መጋቢት 24 በትውልድ ቅብብሎሽ የሚገነባውን ብልፅግና ያፀናል፣ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር፣የመጋቢት 24 አንፀባራቂ ድል ለኢትዮጵያ ብልፅግናና ልዕልና መሠረት ነው እንዲሁም መጋቢት 24 የኢትዮጵያ ከተሞች ትንሳኤ ነው የሚሉ መፈክሮች በሰልፉ ተመልክተዋል። በሰልፉ የታርጫ ማዕከል ክልል ክላስተርና የዳውሮ ዞን አመራሮች እንዲሁም የዞኑ ህዝቦች በመሳተፍ ላይ ናቸው

Read More

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት በማስመልከት በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት አስመልክቶ ከሸካ ዞን ከተወጣጡ የተለያዩ ህብረተሰቦች ጋር በቴፒ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። የድጋፍ ሰልፉ ታዳሚዎች በለውጡ አመታት የተመዘገቡ ስኬቶችን የሚያመለክቱ መፈክሮችን እያሰሙ ይገኛሉ። ከመፈክሮቹ መካከል ”መጋቢት 24 የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ የታወጀበት ታሪካዊ ቀን ነው”፣ ”መጋቢት 24 የለውጥ እና የብልጽግና መሠረት ነው” ፣ሀገራዊ ምርጫ የድሞክራሲያዊ ማማና የሉዓላዊነት መገለጫ…

Read More

ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሰልፉ ስፍራ ተገኙ።

​በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የክልል፣ የዞን እና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በክብር እንግድነት ተገኝተዋል። ​ከአራቱም አቅጣጫዎች ከሚመጣው ነዋሪ ጋር በመቀላቀል ወደ መድረኩ የገቡት አመራሮቹ ህዝቡ ለለውጡ ያለውን ደጀንነትና አጋርነት በቅርበት እየተከታተሉ ይገኛሉ። የአመራሮቹ በቦታው መገኘት ለሰልፉ ታዳሚዎች ተጨማሪ መነሳሳትን የፈጠረ ሲሆን፣ በዕለቱ ለውጡንና ቀጣይ የልማት አቅጣጫዎችን በተመለከተ ከአመራሮቹ የሚተላለፉ…

Read More

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት የሚዘክር ደማቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ደማቅ የድጋፍ ስልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በሀገራዊ ለውጡ ለተገኘው አንጸባራቂ ድል እውቅና በሚሰጠው በዚህ የድጋፍ ሰልፍ የመጋቢት 24 ትሩፋቶችን የሚዘክሩ የተለያዩ መልዕክት በሰልፈኞች እየተላለፉ ይገኛል። በህዝባዊ ትዕይንቱ የቦንጋ ከተማ እና ከዞኑ ሁሉም…

Read More