በ118 ሚለየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የሰንገጢ- ጩርጩራ የመንገድ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

በዳውሮ ዞን ኢሳራ ወረዳ የተገነባውን የሰንገጢ -ጩርጩራ የመንገድ ፕሮጀክትተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። 40 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው በዳውሮ ዞን ኢሳራ ወረዳ የተገነባውን የሰንገጢ ጩርጩራ መንገድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) መርቀው ከፍተዋል። መንገዱ የተገነባው ከክልሉ መንግስት በተመደበው 83 ሚለየን ብር እና የዘላቂ የልማት ግቦች ማስፈፀሚያ በተመደበው 35 ሚለየን…

Read More

የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አጀንዳዎችን ከመፈጸም ጎን ለጎን ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል፦አቶ ፍቅሬ አማን

በብልፅግና ፓርቲ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን የክልሉን የዘጠኝ ወራት የፓርቲ የሥራ አፈጻጸም እና 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሥራዎች አስመልክቶ ለሚዲያዎች መግለጫ ሰጥተዋል። ኃላፊው በመግለጫቸው፤ በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በፓርቲና መንግሥት የተመሩ የንቅናቄ አጀንዳዎች በተሳካ ሁኔታ መፈጸማቸውን ገልጸዋል። በፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ለአመራሮችና ለአባላት በየጊዜው የሚሰጡ ስልጠናዎች የአመለካከትና…

Read More

በኮንታ ዞን አመያ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ የምርጫ አስመልክቶ የቅስቀሳ እና የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በመድረኩ የዞኑ ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ገዛኸኝ ገዝሙ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ስርዓት በወለደው ጭቁን አስተዳደር በወለዳቸው በተለያዩ ችግሮች ተቀፍድዳ በመያዝ ድህነት ውስጥ የነበረች ሀገር ስለመሆኗ አስረድተው እነኚህ ችግሮች አንገብግበው የተወለደው ብልፅግና ፓርቲ ፈተናዎችን ወደ ዕድልና ድል በመቀየር በፍትሐዊነት ሁሉአቀፍ ዕድገት እያስመዘገበ ይገኛል ብለዋል። “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ በቀጣይ ጊዜያት በአፍሪካ ብሎም…

Read More