Trendings

የክልሉ ምክርቤት እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል ፡፡

Spread the love

ምክር ቤቱ በርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ አቅራቢነት የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትዎርክ የሚመሩ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት እንዲሆኑ የቀረቡትን ተቀብሎ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል ፡፡

በዚህም መሠረት

1.አቶ ፍቅሬ አማን፣የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ

2.አቶ ነጋ አበራ፣ምክትል ሰብሳቢ

3.አቶ ፋጂዮ ሳፒ ፣አባል

4.አቶ የሺዋስ ዓለሙ፣አባል

5.ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ፣አባል

6.አቶ አንድነት አሸናፊ፣አባል

7.አቶ ንጉሴ ወ/ጊዮርጊስ፣አባል ሆነዉ ተሹመዋል፤በምክር ቤቱ ፊትም ቃለ መሀላ ፈጸመዋል ፡፡

በታጠቅ አበበ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *