REGINAL NEWSበክልሉ የአጀንዳ ማሰባሰብ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ ከትንሽ ቆይታ በኋላ ይጀመራል Getenesh Gebeyehu2 years ago2 years ago01 min Spread the love የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ባዘጋጀው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮችና ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት የአጀንዳ ማሰባሰብ የውይይት መድረክ ከክልሉ ሁሉም ዞኖች የተውጣጡ የተለያዩ የህብረሰብ ክፍሎች በካፋ ባህል አዳራሽ ተገኝተዋል። በምክክር መድረኩ ሀገር አቀፍ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋውና ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ ተገኝተዋል። በታጠቅ አበበ Post navigation Previous: የመኸር ጤፍNext: የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 የተሰኘውን የመንገደኞች አውሮፕላን ከሁለት ቀናት በኋላ ይረከባል፡ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0