የክልሉ መንግሥት ያደረገው የአመራር ለውጥ የህዝብን ጥያቄ የሚመልስና ተገቢ ነው ሲሉ የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ሰሞኑን ያከናወነው የአመራር ሽግሽግ፣ አዳዲስ አመራሮችን መመደብና ነባሮችን ማንሳት፤ የህዝብን የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የተወሰደ ወሳኝ እርምጃ መሆኑን የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። አስተያየት ሰጪዎቹ እንዳሉት፣ ጠንካራ መንግሥትና ፓርቲ ለመገንባት በየጊዜው የህዝብን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች የሚያዳምጥና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የአመራር ስርዓት መዘርጋት ወሳኝ ነው ብለዋል። በተለይም የአመራር…
