በ22 የተቋሙ አመራርና ሠራተኞች ላይ ርምጃ ተወሰደ
የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እና ብልሹ አሠራርን ለመቅረፍ በተከናወነ ሥራ በ22 አመራርና ሠራተኞች ላይ አሥተዳደራዊ ርምጃ መውሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ርምጃው የተወሰደው ከደንበኞች የቀረቡ የብልሹ አሠራርና ሙስና ጥቆማዎችን መሰረት በማድረግ መሆኑን ተቋሙ ለፋና ዲጂታል ገልጿል፡፡ በዚሁ መሠረት አስፈላጊው ማጣሪያ ተደርጎ ሦስቱ በጽሑፍ ማስጠንቀቂያ እና 19ኙ ደግሞ በደመወዝ ቅጣት መቀጣታቸውን ነው ያስታወቀው፡፡ በሌላ በኩል በበጀት ዓመቱ…
