በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎች እና በሴቶች ሚና ላይ የሚመክር ሀገር አቀፍ መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል።
በመድረኩ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እና የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አባላት እንዲሁም ደጋፊዎች በተገኙበት በቦንጋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተካሂዷል። ብልፅግና ፓርቲ የሴቶችን ሁለተናዊ አቅም በመጠቀም ተጠቃሚነታቸውን እና ተሳትፎአቸውን ለማሳደግ በልዩ ትኩረት እየሰራ እንዳለ የተገለፀ ሲሆን ሁለንተናዊ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት ሴቶች ግንባር ቀደም ሚናቸውን በመወጣትና የፓርቲውን ማህበራዊ መሰረት በማስፋት የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ…
