ኢትዮጵያና ኔዘርላንድ በሞጆ ደረቅ ወደብ ቀዝቃዛ መጋዘን ለመገንባት የሚውል 10 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ የድጋፋ ስምምነት ተፈራረሙ

Spread the love

ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የኔዘርላንድ አምባሳደር ሄንክ ያን ተፈራርመዋል፡፡

ድጋፍ በሞጆ እየተገነባ ላለው ቀዝቃዛ መጋዘን አዲስ ፖርት ፕሮጀክት ምዕራፍ አንድ የሚውል ነው።

በስምምነቱ መሰረት የሚገነባው መጋዘን ኢትዮጵያ ወደ ውጭ የምትልካቸው የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ሳይበላሹ ለማቅረብ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገልጿል ሲል ኢዜአ ዘግቧል፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *