ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ ኮሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ትብብር፣ በቀጣናዊ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድ ትሥሥር ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መወያየታቸውንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል ሲል ኤፍቢሲ ዘግቧል

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክርቤት አመራሮችና አባላት ችግኝ ተከላ አከናወኑ ።

የችግኝ ተከላውን በሸካ ዞን የኪ ወረዳ አዲስ ብርሃን ቀበሌ በእንድሪስ ሙሉ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተከናውኗል ። በችግኝ ተከላው የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፣የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈጉባኤዎች ፣የክልሉ ምክርቤት አፈጉባኤዎች እና የክልሉ ብሔረሰቦች ምክርቤት አባላትና የጉባኤው ተሳታፊዎች ተገኝተዋል። በችግኝ ተከላው ኢኮኖሚያዊ ጠቃሜታ ያላቸውን ችግኞች በመትከል ህብረተሰቡ ተጠቃሚ የሚሆንበት ሁኔታ እንዲፈጠር ትኩረት በመስጠት…

Read More

የአማራ ክልልን ወደ ሰለማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ

በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለው የሕግ ማስከበር ተግባር በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ክልሉን ወደ ሰለማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ። በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ በመደበኛ የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመቆጣጠር አዳጋች ሆኖ በመገኘቱ የፌዴራል መንግሥት አስፈላጊውን የሕግ ማዕቀፍ እንዲተገብር የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መጠየቁ ይታወሳል። ይህን ተከትሎም የሚኒስትሮች ምክር…

Read More

በአገር አቀፍ ደረጃ እስካሁን ባለው ሂደት 12 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በመኸር ሰብል ተሸፍኗል-ዶክተር ግርማ አመንቴ

በአገር አቀፍ ደረጃ እስካሁን ባለው ሂደት 12 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በመኸር ሰብል መሸፈኑን የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ ገለፁ። 2016 በጀት ዓመት ከግብርና ግብዓት ስርጭት ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ችግሮችን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለመቅረፍ እንደሚሰራም ተናግረዋል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የ2016 ዓ.ም በጀት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የእርሻና ሆልቲካልቸር፣ የእንስሳት…

Read More

ኢፌድሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም

“እኛ የምንሸነፈው በነፍሳችን ልናጸናት በቆምንላት ኢትዮጵያችን ፍቅር ብቻ ነው” የምንወጣ የምንወርደው፣የነፍስ ዋጋ የምንከፍለው፣ የትኛውንም ፈተና የምንጋፈጠው ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያ ብቻ ነው። አዕምሮውን በመንደር አጥብቦ፣በዕውቀት ሳይሆን በስሜት ልቡን ያሳበጠ፣የስህተቱ ምንጭ የሴረኞች “የጨፍን ላሞኝህ” ሀሳዊ ትርክት መሆኑ በደንብ ይገባናል።በሙያዊ ዲሲፕሊን በሰከነና ጥበብ በተሞላበት የግዳጅ አፈጻጸማችን ሁሉንም ወደ ትክክለኛው ቦታ መመለስ እንደሚቻልም እናውቃለን። ማንም በነዳው ቁጥር በአጉራ ዘለልነት…

Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጉዞ ወኪሎች እና አስጎብኚ ድርጅቶች እውቅና ሰጠ::

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጉዞ ወኪሎች እና አስጎብኚ ድርጅቶች እውቅና ሰጠ። በመርሃ-ግብሩ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዶክተር ዓለሙ ስሜ፣ የቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እንዲሁም የተለያዩ የጉዞ ወኪል እና የአስጎብኚ ድርጅቶች ኃላፊዎች ታድመዋል። የእውቅና መርሃ -ግብሩ በየዓመቱ የሚካሄድ ሲሆን በዋናነት የቱሪዝም ዘርፍን ማነቃቃት ላይ ዓላማ ያደረገ…

Read More

ግብርን በታማኝነት በመክፈል ሀገር ወዳድነታችንን እንግለፅ!

እየጨመረ የመጣው የክልላችን የመልማት ፍላጎት እውን የሚሆነው ባለን ታማኝ የግብር ከፋዮች ቁርጠኝነት ብቻ ነው። በማይጎረብጡ መንገዶች ለመጓዝ፣የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ለመሆን፣ በት/ት እና በጤና ተቋማት የተሟላ አገልግሎት ለማግኘት ግብርን በታማኝነት መክፈል ቀዳሚና ትንሹ ግዴታችን ነው። በ2016 የበጀት ዘመን 6.6 ቢሊዮን ብር ከተለያዩ የገቢ መሰረቶች ለመሰብሰብ ግብ ጥሎ እየተንቀሳቀሰ ካለው የክልላችን መንግስት ጎን ለመቆም ወቅቱ አሁን…

Read More

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና የተከለከሉ ተግባራት ምንድናቸው?

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና የተከለከሉ ተግባራት ምንድናቸው? የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዙ የዚህን አዋጅ አላማ ለማሳካት አስፈላጊ ነው ብሎ ሲያምን፦ 1) የአደባባይ ስብሰባና ሰልፍ ማድረግ፣ መደራጀት፣ በቡድን ሆኖ መንቀሳቀስን የመከልከል፣ 2) የሰዓት እላፊ የማወጅ፤ ለተወሰነ ጊዜ አንድ መንገድ፣ አገልግሎት መስጫ ተቋም መጓጓዣ ዘዴ እንዲዘጋ እና እንዲቋረጥ ለማዘዝ፣ 3) ሰዎች ለጊዜው በተወሰነ ቦታ እንዲቆዩ፣…

Read More

ትምህርት ለትውልድ!

በክልላችን የቤንች ሸኮ ዞን ትምህርት መምሪያ በዞኑ ለጋቸብ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደረጃውን የጠበቅ 4 የመማሪያ ብሎክ ልገነባ ነው። ግንባታው ከ5.5 ሚሊዮን ብር በላይ በሚሆን ወጪ ይገነባል። በዞኑ “በትምህርት ለትውልድ” የትምህርት ቤት ማሻሻያ መርሀግብር ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ተመድቦ የመማሪያ ክፍሎች እየተገነቡ እንደሚገኝ ከዞኑ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Read More