አዲሱ ስርዓተ ትምህርት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ሚናው የጎላ መሆኑ ተገለፀ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ የአዲሱን ስርዓተ ትምህርት የትውውቅና ስልጠና መድረክ በታርጫ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የዳውሮ ዞን ትምህርት መምሪያ ሀላፍ አቶ ታደለ ታዮ በሀገራችን ያጋጠመውን የትምህርት ስብራት ለመጠገን አሁን ሰፍ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን አንስተዋል ። ትምህርት ቤቶችን ለመማሪ ማስተማ ስራ ምቹ እንዲሆን የማዘጋጀት እና የትምህርት ፖሊስ ማሻሻያ ስራዎች መሰራታቸውንም አንስተዋል…
