ሙስናን በመከላከሉ ሂደት ሁሉም ለውጤታማነቱ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ

“ወጣቶችን ያማከለ የጸረ _ሙስና ትግል የነገን ስብዕና ይገነባል ” በሚል መሪ ቃል አለምአቀፍ የሙስና ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። በአለምአቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ፣በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ እንዲሁም በክልላችን ለ3ኛ ጊዜ በዓሉ በተለያዩ ሁነቶች በሚዛን አማን ከተማ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተከብሮ ውሏል። በዓሉን በተመለከተም የውይይት ሰነድ ያቀረቡት በክልሉ የስነምግባር እና ጸረ _ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ታደሰ…

Read More

ህብረት ስራ ማህበራት በመሰረታዊነት የአርሶ አደሩን ማህበራዊ መሰረት እንዲቀይርና የአባላትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሪፎርሙን ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል ፦ አቶ ሀብታሙ ካፍትን

በቤንች ሸኮ ዞን ግብርና ፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ የህብረት ስራ የንቅናቄ መድረክ በሚዛን አማን እየተካሄደ ይገኛል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን መድረኩን በንግግር ሲከፍቱ እንደተናገሩት ህብረት ስራ ማህበራት ሰዎች የጋራ ፍላጎቶቻቸውን ለማሟላት ፣ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና መሰል ፍላጎቶችንና ችግሮችን ለመፍታትና ለማቅለል ሲሉ የሚመስርቱት ነው ብለዋል። ያደጉና በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት…

Read More

ሙስና የፖለቲካ ወይም የኢኮኖሚ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የህይወታችን ዘርፎች ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር የሞራል ፈተና ነው ።ኮሚሽነር ሙሉሰው ዘውዴ

በዓለምአቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ፣በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ እንዲሁም በክልላችን ለ3ኛ ጊዜ የጸረ _ሙስና ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። በዓሉ “ወጣቶችን ያማከለ የጸረ_ሙስና ትግል የነገን ስብዕና ይገነዘባል ” በሚል መሪ ቃል በሚዛን አማን ከተማ በመከበር ላይ ነው ። በዓሉን በማስመልከትም ንግግር ያደረጉት የክልሉ ስነ_ምግባርና ጸረ_ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሉሰው ዘውዴ የበዓሉ መከበር አስተሳሰቦቻችን ሙስናን በወሳኝ መልኩ ሊያርም በሚችል…

Read More

ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የወሰዱ ዜጎች ቁጥር 10 ሚሊየን ደረሰ

ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የወሰዱ ዜጎች ቁጥር 10 ሚሊየን መድረሱን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታውቋል፡፡ የፕሮግራሙ የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አቤኔዘር ፈለቀ እንደገለጹት÷ ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሁሉን አቀፍ፣ አካታችና አስተማማኝ አገልግሎት መስጠት ያስችላል፡፡ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን አሰራር ሥርዓት በማዘመንና ዲጂታል በማድረግ ብልሹ አሠራርን ለመቀነስ ሚናው ከፍተኛ እንደሆነም ተናግረዋል፡፡ ዲጂታል መታወቂያ በተለያዩ ተቋማት ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን ገልጸው÷በቀጣይ…

Read More

በ2016 ዓመተ ምህረት የምርት ዘመን የስንዴ ምርት በምን ያህል ከፍተኛ ደረጃ ማደጉን ያውቁ ይሆን?

አነስተኛ ማሳ ተጠቃሚ ገበሬዎች 3.6 ሚሊዮን ሄክታር አርሰው 123 ሚሊዮን ኩንታል ሲያመርቱ በመስኖ ከታረሰው 2.9 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ደግሞ 107.7 ሚሊዮን ኩንታል ማምረት ተችሏል። የ2016 የኢትዮጵያ የስንዴ ምርት በድምሩ 230 ሚሊዮን ኩንታል ደርሷል። ከ2012 የምርት ዘመን ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ማሳ ተጠቃሚ ገበሬዎቹ 54 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ብቻ ነበር ያመረቱት። ዛሬ ይህ ቁጥር ትርጉም ባለው መጠን…

Read More

የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የአርሶና አርብቶ አደሩን ኋላ ቀር የግብርና ዘይቤ በመቀየር የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ለማድረግ ይሰራል። አቶ ክፍሌ ወልደማርያም

የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮካ እርሻ ማቋቋሚያ የመሬት ልማት ማስጀመሪያ የአጋሮች የውይይት መድረክ በቱም ከተማ እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተጠሪ ከሆኑ ተቋማት አንዱ መሆኑንና ግብርናን ለማዘመን ተልዕኮ የተሰጠውና በአምስት አንጋፋ የልማት ድርጅቶች ውህድ የተቋቋመ የመንግስት የልማት ድርጅት ነው ። ኮርፖሬሽኑ የህዝብ ተቋም እንደመሆኑ መጠን ግብርናን በማዘመን በሀገር ደረጃ ምርትና ምርታማነትን…

Read More

የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማብሰሪያና ሥራ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው

የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የማብሰሪያ እና ሥራ ማስጀመሪያ መርኃግብር በግራንድ ኤሊያና ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል። በመርኃ ግብሩ ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ፣ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ፣ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር እና የፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን ቦርድ ሰብሳቢ ዲያቆን…

Read More

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2016 ዓም የክረምት ወራት በጎ አገልግሎት አፈጻጸም ግምገማ ማካሄድ ጀመረ፡፡

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2016 ዓም የክረምት ወራት በጎ አገልግሎት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ግርማ ባሻ እንደገለጹት የዲሞክራሲ ባህል ግንባታ ሁለንተናዊ ብልጽግና…

Read More

ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አጀንዳዎችን ተረከበ

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሰባት ክፍሎችና በ64 ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ያዘጋጃቸውን አጀንዳዎች መረከቡን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አጀንዳዎቹን የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ከሌሎች ኮሚሽነሮች ጋር በጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ ከተመራው የምክር ቤቱ የሥራ አስፈፃሚ አባላት ቡድን መረከባቸው ተገልጿል፡፡ መስፍን (ፕ/ር) በዚሁ ወቅት ኮሚሽኑ ከምክር ቤቱ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሞ…

Read More