በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት ለመከላከል የባለድርሻ አካላት ድጋፍ መጠናከር እንዳለበት ተጠየቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በሴቶች ላይ በሚደርሰው ጾታዊ ጥቃት የማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ የሚረዳ ስልጠና ለባለድርሻ አካላት በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ስልጠናው በሴት ልጅ ግርዛትና የልጅነት ጋብቻ ላይ የማህበረሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ የስነ-ልቦናና ማህበራዊ እንዲሁም የህግ አገልግሎቶች አቅርቦትና ጥራት ማሻሻልና መደገፍን አላማ አድርጎ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። በስልጠናው ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ምክር…

Read More

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ 10ሩ ወደ ልዮ የኢኮኖሚ ዞን አደጉ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች መካከል 10ሩ ወደ ልዮ የኢኮኖሚ ዞን ማደጋቸውን ኮርፖሬሽኑ አስታውቋል። ኢንዱስትሪ ፓርኮቹና የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና መካከል 10ሩ ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ማደጋቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለኮርፖሬሽኑ ማሳወቁንም አመላክቷል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ፓርኮቹ ያሉበትን ደረጃ በመገምገም ወደ ልዩ ኢኮኖሚ ዞንነት ለማደግ 10ሩ አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላታቸው ወደ ልዩ ኢኮኖሚ…

Read More

በዋሽ ፕሮግራም በክልላችን መጠነ ሰፊ ስራዎችን መስራት ተችሏል፡፡ ኢንጂነር በየነ በላቸው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያውያ ህዝቦች ክልል ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በአሃዳዊ ዋሽ ምዕራፍ 2 ፕሮግራም አፈፃፀም ላይ ከባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጥ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው፣ በአሃዳዊ ዋሽ ምዕራፍ 2 ፕሮግራም በክልላችን በውሃ፣ በጤናና በትምህርት መስኮች በጣም መጠነ ሰፊ ስራዎችን መስረት ተችሏል ብለዋል፡፡…

Read More

sdcds

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ፣ከየሜሪ ጆይ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ይስማሽዋ ስዩም እና ከቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ሜሪ ጆይ በህፃናት፣ አረጋዊያን እና ሴቶች በትምህርት፣ በጤና እና በተለያዩ የስራ መስኮች ላይ በሰራው መልካም ተግባሮች ላይ መምከራቸውን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ሲል ኤፍቢሲ ዘግቧል፡፡

Read More

ተቋማዊ የለውጥ ሥራዎችን ለማጠናከር የአመራሩን አቅም ማጎልበት ይገባል-ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል

ተቋማዊ የለውጥ ሥራዎችን ለማጠናከርና ምርታማነትን በላቀ ደረጃ ለማረጋገጥ የአመራሩን የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም ማጎልበት ይገባል ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ገለፁ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከጋምቤላ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ጋር በመተባበር በፕብሊክ ኢንተርፕርነርሺፕና ኢኖቬሽን ስነ-ምህዳር ግንባታ ላይ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ያዘጋጀው አውደጥናት ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ተጀምሯል። ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት መንግስት በመላ ሀገሪቱ የተጀመረውን…

Read More

zCZ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ የተከሰተውን የወባ ወረርሽኝ የመከላከልና መቆጣጠር ስራዎችን በሚመለከት ከዞን ምክር ቤቶች አፌ-ጉባኤዎችና ከክልሉ ምክር ቤት የማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴዎች ጋር እየገመገመ ይገኛል። በክልሉ የተከሰተው የወባ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የገለጹት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ ይህንን ሚናቸውንም…

Read More

በእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ለከተማ አርቢዎችና ባለሙያዎች የክህሎት ማሻሻያ የአሰልጣኞች ስልጠና እየሰተጠ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ከምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለከተማ አርቢዎችና ለባለሙያዎች የተዘጋጀ የክህሎት ማሻሻያ የአሰልጣኞች ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክት ኃላፊና የእንስሳትና ዓሣ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታመነ በቀለ የመድረኩ ዓላማ ለዘርፉ ባለሙያዎች የተሻለ ግንዛቤ ለመፍጠርና የከተማ ግብርና…

Read More

የዳውሮ ልማት ማህበር እንቅስቃሴ ከትላንት እስከ ዛሬ

የዳውሮ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ውስጥ ከሚገኙ ስድስት ዞኖች አንዱ ነው። ዞኑ 10 ወረዳዎችና አራት የከተማ አስተዳደሮችን በውስጡ ያቀፈ ነው። በዞኑ ውስጥ ለህዝብ ተጠቃሚነት መረጋገጥ የሚሰሩ ብዙ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ይገኛሉ። ከነዚህም አንዱ የሆነው በህዝቡ ጉልበት፣ ዕውቀትና ገንዘብ ተቋቁሞ በመንግሥት መሸፈን ያልተቻሉ የልማት ክፍተቶችን ለመሸፈን እየሰራ ያለውን የዳውሮ ልማት ማህበር (ዳልማ)…

Read More

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን መከበር ለባህል፣ ለቋንቋ፣ ለዲሞክራሲና ለሀገራዊ አንድነት መገንባት ፋይዳው የላቀ መሆኑን የበዓሉ ተሳታፊዎች ተናገሩ

19ኛ የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ቀን ክልላዊ ማጠቃለያ መድረክ በተለያዩ ሁነቶች በቴፒ ከተማ ተከብሯል። በበዓሉ ላይ ከክልሉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉ ሲሆን የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል ቀን መከበሩ ለባህል፣ ለቋንቋ፣ ለዲሞክራሲና ለሀገራዊ አንድነት መገንባት ፋይዳው የላቀ መሆኑን ተናግረዋል ። የበዓሉ መከበር አንድነትን የምናጠናክርበትና ብዝሃነት የሚረጋገጥበት ነው ሲሉም አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል ። በብዝሃነት…

Read More