የጥምቀት በዓል በሸካ ዞን በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በቅዳሴ፣ በፀሎት፣ በዝማሬ፣ በምስጋና እና በሌሎች ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ትላንት ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ባደሩበት የባህረ ጥምቀት ሥፍራው ከሌሊቱ ጀምሮ ሥርዓተ ቅዳሴና ልዩ ልዩ ኃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከናወኑ ያደረ ሲሆን በጠዋቱ ክፍለጊዜም የጥምቀት ስነስርዓት በካህናቱ አማካይነት ተከናውኗል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች…

Read More

በሸካ ዞን የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

የጥምቀት በዓል በሸካ ዞን በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ በቅዳሴ፣ በፀሎት፣ በዝማሬ፣ በምስጋና እና በሌሎች ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ትላንት ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ባደሩበት የባህረ ጥምቀት ሥፍራው ከሌሊቱ ጀምሮ ሥርዓተ ቅዳሴና ልዩ ልዩ ኃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከናወኑ ያደረ ሲሆን በጠዋቱ ክፍለጊዜም የጥምቀት ስነስርዓት በካህናቱ አማካይነት ተከናውኗል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች…

Read More

በሸካ ዞን የጥምቀት ከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የጥምቀት ከተራ በዓል በዞኑ ሁሉም አካባቢዎች በድምቀት መከበር ጀምሯል። የእምነቱ ተከታይ በሆኑ ምዕመናን እና ሌሎች አካላት በመታጀብ ታቦታቱ ከማደሪያ ስፍራቸው በመውጣት ወደ ጥምቀተ ባህር እያመሩ ይገኛሉ። የሸካ ዞን ዋና ከተማና የክልሉ ብዝሃ ማዕከል በሆነችው ቴፒ ከተማ ታቦታቱ ከየአቅጣጫው ታጅበው በድምቀት ወደ ጥምቀተ ባህር እያመሩ ሲሆን በአንድራቻ ወረዳ…

Read More

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ጥምቀት ኢትዮጵያ ለዓለም ያበረከተችው የአደባባይ የወል በዓል ነው። በዓሉ ከሃይማኖታዊ በዓልነት ባሻገር የሚታይ ለዓለም በማይዳሰስ ቅርስነት የተበረከተ ሀብታችን ነው፡፡ የበዓሉ መሠረት ሃይማኖታዊ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ሃይማኖታዊ መሠረቱን እንደያዘ ባህላዊ እሴት እንዲኖረዉ ጭምር አድርገውታል፡፡ በዓሉ በየዓመቱ ሲከበር ከክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ባሻገር መላው ሕዝብ የሚታደምበት የዐደባባይ የወል በዓል ተደርጓል፡፡ ኢትዮጵያ ለዓለም ሕዝብ ያበረከተችው የማይዳሰስ ቅርስ ኾኖ መመዝገቡም…

Read More

የጥምቀት ከተራ በዓል በቦንጋ ከተማ በልዩ ልዩ ሀይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።

የጥምቀት ከተራ በዓል በየዓመቱ በተለያዩ ሀይማታዊ እና ባህላዊ ሥርዓቶች በደምቀት እንደሚከበር ይታወቃል ፡፡ የጥምቀት ከተራ በዓል ታሪካዊና ሀይማኖታዊ ሥርዓቱን ተከትሎ ቦንጋን ጨምሮ በመላው ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል። የጥምቀት በዓል በየዓመቱ ከጥር 11 ጀምሮ የሚከበረው ኢየሱስ ክርስቶስ በአጥማቂው ቅዱስ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባህር የተጠመቀበትን ዕለት ለማስታወስ ተፈልጎ እንደሆነ ይነገራል ፡፡ የጥምቀት በዓል በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና አግኝተው…

Read More