የጠራ አመለካከትና አስተሳሰብ ያለውን አመራር መገንባት የብልፅግና ፓርቲ ዋነኛ ግብ ነው፦አቶ በላይ ተሠማ

“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል ለዞን ፣ ለወረዳና ከተማ አስተዳደር አጠቃላይ አመራር የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በሸካ ዞን ማሻ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የምክክር መድረኩን እየመሩ የሚገኙት የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ በላይ ተሠማ እንደተናገሩት የጠራ አመለካከትና አስተሳሰብ ያለውን አመራር መገንባት የብልፅግና ፓርቲ ዋነኛ ግብ ነው ብለዋል።…

Read More

“ከቃል እስከ ባህል”የአጠቃላይ አመራር የዉይይት መድረክ ተጀመረ።

በምዕራብ ኦሞ ዞን ከቃል እስከ ባህል የዞን የወረዳ እና የከተማ አስተዳደር አጠቃላይ አመራሮች የዉይይት መድረክ በጀሙ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በሀገራችን የተጀመረው ሥራዎች የአረንጓዴ አሻራ አረጋዊያን የመደገፍ የልማት ሥራዎች ከወቅታዊነት በሻገር ባህል እንዲሆኑ ማድረግ ይጠበቃል ተብሏል። ቃሎቻችን ወደ ባህል በመቀየር ጠንካራ እና በኢኮኖሚ ተወዳዳሪ የሆነ ሀገር መፈጠር እንደሚገባ ተገልጿል። ህልማችን ደግሞ የበለፀገች ኢትዮጵያ ማየት ከመሆኑም ጋር…

Read More

ፓርቲው ባለፉት ጊዜያቶች የነበሩ ስብራቶችን በመጠገን በሪፎርሙ ያሳካቸው ስኬቶች በህዝቡ ዘንድ ባህል ሆነው እንዲቀጥሉ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

በኮንታ ዞን “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ ቅድመ ጉባኤ መድረክ ከዞን፣ ወረዳና ከተማ አስተዳደር አጠቃላይ አመራር አካላት ጋር የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል። መድረኩን የመሩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ወ/ሮ ገነት መኩሪያ መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ዙር ጉባኤ ከተካሄደበት 2014 ዓ.ም ወዲህ ባለፉት…

Read More

በመደመር እሳቤ ተግባራዊ የተደረጉ ስራዎችን ወደ ጠንካራ የፖለቲካ፣የኢኮኖሚ እና ልዩ ልዩ የባህል እሴቶች መቀየር ተገቢ መሆኑ ተገለጸ

በመደመር እሳቤ ተግባራዊ የተደረጉ ስራዎችን ወደ ጠንካራ የፖለቲካ፣የኢኮኖሚ እና ሌሎች የባህል እሴቶች መቀየር ተገቢ ነው ሲሉ አቶ ፋጅዮ ሳፒ ገለጹ። “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል በካፋ ዞን የዞን ማዕከል ፣ ወረዳና ከተማ አስተዳደር የአጠቃላይ አመራሮች የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። የምክክር ሰነዱን ያቀረቡት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትራንስፖርትና…

Read More

ስኬታማ ሀገራዊ ለውጥ ለማምጣት በየ ደረጃው ያለ አመራር በቁርጠኝነት መሠራት እንዳለበት ተጠቆመ።

“ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል ለዞን ፣ ለወረዳና ለከተማ አስተዳደር አመራር የተዘጋጀ የምክክር መድረክ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት ኢንጂነር በየነ በላቸው በምክክር መድረኩ እንደተናገሩት ለውጥ ተፈጥሯዊና የማይቀር ሂደት መሆኑን ገልጸው ከለውጡ ባህል ጋር አብሮ መዘመን…

Read More