jjhjh

በከተማዉ ዘንድሮ በ2 ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቤት ምገባ ኘሮግራም ለማስጀመር ሲሠራ ቆይቷል። በዚሁ መሠረት በሶሬ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና ታርጫ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ አዳር በሚያጠኑ ተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም ተጀምሯል። የምገባ መርሃ ግብር ያስጀመሩት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማዉ ዘዉዴ በበኩላቸው ትምህርት ቤቶች…

Read More

ከ94 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቦንጋ ከተማ እየተገነባ ያለው የመናኸሪያ ግንባታ በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተጠቆመ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ እየተገነባ ያለው የመናኸሪያ ግንባታ ነሐሴ 21 ቀን 20/14 በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ መሠረተ ድንጋይ ተቀምጦለት ወደ ስራ መገባቱ ይታወቃል፡፡ ይህ ከክልሉ መንግስት በተመደበ በ94 ነጥብ 1ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ በጆስ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ በተወሰነ የግል ድርጅት እየተገነባ ያለው ዘመናዊ መናኸሪያ ሲሆን ከ11 ሺህ…

Read More

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ውይይት እየተካሄደ ነው

በመድረኩ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪውን መዋቅራዊ ችግሮች በቅንጅት ከመፍታት እና ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ ውጤት እያመጣ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የንቅናቄውን አፈፃፀም ለመገምገም እና ለመደገፍ የሚኒስትሮች የክትትል እና የድጋፍ ቡድን በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች በቅርቡ የመስክ ምልከታ በማድረግ ድጋፍ ማድረጉም ተመላክቷል፡፡ ቡድኑ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አፈፃፀምን በተመለከተ ባመጣው ግኝት ላይና አፈፃፀሙ በየክልሎች ያለበትን…

Read More

መንግስት ዜጋ-ተኮር ስራዎችን በሁሉም ቦታ በማስፋፋት አቅመ-ደካሞችን ለመርዳት እየሰራ ነው፦ አቶ እንዳሻው ከበደ

በካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በአቶ እንዳሻው ከበደና በዞኑ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ በአቶ አጥናፉ ሀይሌ የተመራ የዞን ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በዳካ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝቷል። ለአረጋውያን የተሰራውን መኖሪያ ቤት መርቀው ያስረከቡ ሲሆን ፤ ለአዳዲስ ግንባታዎች የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። በመርሀ ግብሩ ላይ የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ እንዳሻው ከበደ ፤ መንግስት ዜጋ-ተኮር ስራዎችን በሁሉም…

Read More

የሰቆጣ ቃልኪዳን ትግበራን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የፕሮግራሙን ተደራሽነት ማስፋት ይገባል – የምግብ ስርዓትና ኒውትሪሽን ስትሪንግ ኮሚቴ

የሰቆጣ ቃልኪዳን ውጤታማነት ለማሳደግ ተደራሽነቱን ለማስፋት በትኩረት መስራት እንደሚገባ የምግብ ስርዓትና ኒውትሪሽን ጥምር የሚኒስትሮች ስትሪንግ ኮሚቴ አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር እና የግብርና ሚኒስቴር በጋራ የሚያስተባብሩት የሚኒስትሮች ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሂዷል። ውይይቱ በኮሚቴው ስር የሚገኙ 15 ሴክተር መስሪያ ቤቶችን ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር አላማ ያደረገ ነው። በሰቆጣ ቃልኪዳን ፕሮግራም፣ በኢትዮጵያ የምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽንና ኒውትሪሽን ሴክሬተሪያት የተሰሩ ስራዎችና የተገኙ…

Read More

በሣይለም ወረዳ የተጀመሩ የልማት ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የካፋ ዞን አስተዳደር አሳሰበ

በካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በአቶ እንዳሻው ከበደና በዞኑ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ በአቶ አጥናፉ ሀይሌ የተመራ የዞን ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በወረዳው የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝቷል። በህብረተሰብ ተሳትፎ እየተሰራ ያለው ከኤምርኪ አጋሮ ሰባት ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ እና በኤምርኪ ቀበሌ በአርሶ-አደር ማሰልጠኛ ማዕከል አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም እየለማ ያለው የስንዴ ማሳ ተጎብኝተዋል። በማሻሚ ማዘጋጃ…

Read More

በክልሉ በመሠረተ ልማት እና በማህበራዊ ዘርፎች የህዝብረተሰቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ተግባራትን ማከናወን ተችሏል።ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያው ጉባኤው አቅጣጫ መነሻ በክልሉ በመሠረተ ልማትና ማህበራዊ ዘርፎች በተሰሩ ሥራዎችና በተገኙ ውጤቶች ላይ ከሚዲያዎች ጋር ቆይታ አድርጓል። ርዕሰ መስተዳድሩ በቆይታቸውም፤ባለፉት ሶስት ዓመታት በመሠረተ-ልማት እና በማህበራዊ ዘርፎች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ሥራዎች መከናወናቸውና በዚህም እምርታዊ ውጤቶች መመዘገባቸውን ገልጸዋል። በክልሉ ሰፊና ትልቁ ተግዳሮት…

Read More

አቶ ጸጋዬ ማሞ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አማካሪ ዴኤታ ሆነው ተሾሙ፡፡

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አማካሪ ዴኤታ ሆነው ለተሾሙት ለአቶ ፀጋዬ ማሞ አቀባበል አድርገዋል፡፡ ክቡር አቶ ፀጋዬ ማሞ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ስኬታማ የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ተመኝቷል፡፡

Read More

325 ሺህ ሊትር ነዳጅ በቁጥጥር ስር ውሏል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 325 ሺህ ሊትር ነዳጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ “በጥራት ወደ ተሳለጠ የንግድ ስርዓት” በሚል መሪ ሀሳብ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ ባለፉት ስድስት ወራት በወጪ ንግድ ዘርፍ ወደ 3…

Read More

በቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ በአቶ ጌዲዮን ኮስታብ የተመራ የወረዳና የከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤዎችና የአመራር ቡድን በጉራፈርዳ ወረዳ በርጂ ቀበሌ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ።

በቀበሌዋ የታዩ የልማት ስራዎችና የተቋማት የግንባታ ሂደቶች ለሌሎች መዋቅሮች ተሞክሮ የሚቀመርበት ነው ብለዋል። በቤንች ሸኮ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ በአቶ ጌዲዮን ኮስታብ የተመራ የዞን ፣ የወረዳና የከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዋናና ምክትል አፈ ጉባኤዎች ፣ የቋሚ ኮሚቴ አባላት በወረዳው በርጂ ቀበሌ በመገኘት የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ በቀበሌው የምክር ቤት አባል በሆኑት በአርሶ አደር…

Read More