ርዕሠ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የሸኮ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል “ቲካሸ ቤንጊ ” እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ብሔር ብሔረሰቦች አንዱ የሆነው የሸኮ ብሔር የራሱን የዘመን አቆጣጠር ስልት ጠብቆ ሁነቱን ከሚያከብሩት ብሄረሰቦች ውስጥ አንዱ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድሩ አመላክተዋል ፡፡ በቤንች ሸኮ ዞን በሸኮ ብሔር ዘንድ የሚከበረው ‹‹ ቲካሽ ቤንጊ›› በአካባቢው የምርት መሰብሰቢያ ወቅት መሰረት በማድረግ፣ የግራዋ ዛፍ ሲያብብ ማር የሚቆረጥበት፣ የተጣላን በማስታረቅ፣ ከተገኘው ምርት በአንድ ላይ ማዕድ…

Read More

በክልሉ ከ8 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እየተሰጠ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 8 ሺህ 4መቶ 19 ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። እየተሰጠ የሚገኘው የተማሪዎች ምገባ አገልግሎት ልዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ቅድመ መደበኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እንደሆነም ተገልጿል። የቢሮ ምክትል ኃላፊና የመማር ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ደስታ ገነመ እንዳሉት፥በክልሉ የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ ከሚተገበሩ ኢኒሼቲቮች መካከል የተማሪዎች…

Read More

የ128 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች ለ53 የክልል ደም ባንኮች ድጋፍ ተደረገ

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በርክክቡ ወቅት እንዳሉት የደምና ሕብረ ህዋስ አገልግሎቱ፤ በ2015 ዓ.ም ከአይን ባንክ ጋር ከተዋሃደ እንዲሁም በአዲሱ በጸደቀው የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1362/2017 መሠረት የተልዕኮና የአደረጃጀት ለውጥ በማድረግ፤ የአገልግሎት አድማሱን ይበልጥ በማስፋቱ፤ ተቋሙን በደም፣ በህብረ ህዋስ እና በአካል የማስተላለፍ ህክምናዎች ለማዘመን ስራዎችን እየሠራን እንገኛለን ብለዋል። የጤና ሚኒስቴር በሁሉም…

Read More

ከ110 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ህገወጥ መድኃኒቶች ማስወገዱን የሸካ ዞን ጤና መምሪያ ገለፀ

መድኃኒቶች የተወገዱት በህገወጥ መድኃኒቶች አስወጋጅ ግብረኃይል አማይነት መሆኑም ተጠቁሟል። ባለፉት ጊዜያት በግብረኃይሉ ከተያዙ መድኃኒቶች መካከል ከ110 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ህገወጥ መድኃኒቶችና የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶች በመሆናቸው ማስወገድ መቻሉ ተገልጿል። በመንግስት ጤና ተቋማት ብቻ መገኘት ያለባቸውና የግል ጤና ተቋማት መያዝ የማይችሉት መድኃኒቶች ከተወገዱት ውስጥ መሆናቸው ተጠቁሟል። ህገወጥ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ የተገኘባቸው የጤና ተቋማት…

Read More

የብሄረሰቦች ምክር ቤት ለአንድ አቅም ደካም ቤት ገንብተው አስረከበ

የክልሉ የብሄረሰቦች ምክር ቤት በምዕራብ ኦሞ ዞን በጀሙ ከተማ ለሚገኘው ለአንድ አቅም ደካም ቤት ገንብተው አስረክቧል። የክልሉ የብሄረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ መቱ አኩ እንደተናገሩት በክልሉ 3 ቤቶች ገንብቶ ማስረከባቸውን ጠቅሶ የተቸገሩ አቅመ ደካሞች መርዳት ባህል ማድረግ እንደሚገባ ገልጸዋል። ሰው ተኮር ፓርቲ የተለያዩ ኢንሼቲቭቦች ቀርጾ እየሰራ መሆን የገለፁት አፈጉባኤ አቅም ደካሞች ማጋዝ…

Read More

በክልሉ የቡናው ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ግብርና ቢሮ የቡና፣ ሻይ ቅመማ ቅመም ባለስልጣን በደረቅ ቡና ምርት አዘገጃጀትና ግብይት ለዞን እና ወረዳ ባለድርሻ አካላት በሚዛን አማን ከተማ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል ። በስልጠናው ላይ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር እና የልማት ጥበቃ ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይ ኮጁአብ ዘርፉ ትልቅ የሀገር ኢኮኖሚና የክልሉን ከፍተኛ ኢኮኖሚ የማመንጨት…

Read More

የተደራጁ ወጣቶችና ሴቶች በበጋ መስኖ ተግባር በከፍተኛ ሁኔታ እየተሳተፉ ይገኛሉ፦አቶ ማስረሻ በላቸው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው፤ በዳውሮ ዞን የተደራጁ ወጣቶችና ሴቶች በበጋ መስኖ ተግባር በከፍተኛ ሁኔታ እየተሳተፉ እንደሚገኙ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። በዳውሮ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች አትክልት፣ስራስርና ፍራፍሬ በማልማት ተጠቃሚነታቸው እየተረጋገጠ የመጡ የተደራጁ ወጣቶች አትክልትና ፍራፍሬ ለማዕከላዊ ገበያ በማቅረብ የአከባቢውን ፀጋ ወደ ሃብት በመለወጥ የሚያኮራ ተግባር በመፈፀም…

Read More

በ12 ነጥብ 14 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በጀት በላይ ከመቱ-ማሻ እየተገነባ ያለው ባለ 230 ቦልት ከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ የመብራት መስመር ዝርጋታ 90 በመቶ መጠናቀቁ ተገለጸ።

ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በ12 ነጥብ 14 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በጀት በላይ በ18 ወራት የስራ ኮንትራት ወል ለማጠናቀቅ በ2012 ዓ ም ወደ ስራው የተገባው ይህ ኘሮጀክት በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየ ቢሆንም የካቲት መጨረሻ ላይ ይጠናቀቃል ተብሏል። ከመቱ-ማሻ 70 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው ከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር “የኮንዳክተር” ዝርጋታ አፈጻጸም በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የመቱ-ማሻ መስመር ዝርጋታ…

Read More

የተባበሩት መንግሥታት ሰብዓዊ መብትን በማስቀደም ሽብርተኝነትን መዋጋት እንደሚገባ አሳሰበ

ለሰብዓዊ መብትና ለሕግ የበላይነት ቅድሚያ በመስጠት ሽብርተኝነትን የሚያባብሱ መሰረታዊ ሁኔታዎችን እልባት መስጠት እንደሚገባም የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሃመድ አሳሰቡ። ምክትል ዋና ፀሐፊዋ በፀጥታው ምክር ቤት ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ በአሁኑ ወቅት ሽብርተኝነት በሁሉም መልኩ በአፍሪካ ሰላም፣ ደኅንነት እና ዘላቂ ልማት ላይ ትልቁን አደጋ እያስከተለ መሆኑን በአጽንኦት አንስተዋል። በተለይም ከሽብርተኝነት ጋር በተያያዘ በዓለም ከሚሞቱ…

Read More

በጅማ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ባንክ ለመክፈት ዝግጅት ተጠናቀቀ

በቅርቡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የዐይን ባንክ ለመክፈት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ-ኅዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የዐይን ባንክ ተደራሽነትን ለማስፋፋት ጥረት እየተደረገ መሆኑን የገለጹት የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ታዬ÷ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል በቅርቡ የሚከፈተው የዐይን ባንክ የዚሁ ሥራ አካል ነው ብለዋል፡፡ ባንኩን ለመክፈትም የቦታ ዝግጅት እና የግብዓት አቅርቦት መጠናቀቁን ጠቅሰው÷ በቅርቡ የሰው…

Read More