መንግስት የባህል ዘርፉ እንዲጠበቅና እንዲጠናከር በትኩረት እየሰራ ይገኛል – የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ
መንግስት የባህል ዘርፉ እንዲጠበቅና እንዲጠናከር በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የተዘጋጀ የ72ኛው የቦረና ገዳ ሥርዓት የባሊ ርክክብን በተመለከተ የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩም የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ጀሚላ ሲምቢሩ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አብዱላዚዝ ዳውድ፣…
