ሪፖርታዥ

የክልሉ  ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስራ እንቅስቃሴ ፍርድ ቤት ከሦስቱ የመንግስት አካላት ማለትም የህግ አውጪ፣  ህግ አስፈፃሚ እና ህግ ተርጓሚ  አካል አንዱ ሲሆን በህግ አውጪ የወጣውን ህግን የመተርጎም ተግባር የሚያከናወን፣ ዳኝነት የመስጠት ስልጣን ያለው አካል ነው። ፍርድ ቤት በፈደራልም ሆነ በክልሉ መንግስት የወጡ ወንጀል ህግ፣ የፍትሐብሔር ህግ፣ አስተዳዳራዊ ህግ እና ሌሎችን ህጎችን በሥነ-ሥርዓት ህጎች መሠረት በገለልተኝነት…

Read More

ኢትዮጵያ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ የተጎዳውን የቱሪዝም ዘርፍ በማነቃቃት ባለፉት 5 አመታት የአለም አቀፍ ጎብኚዎቿ ቁጥር በ40 በመቶ እድገት ማሳየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቱሪዝም ዘርፍ መረጃ አመልክቷል።

በዚህም እ.አ.አ ከ2019 ወዲህ ባስመዘገበችው የቱሪስት ፍሰት መጠን ኢትዮጵያ ከአለም ሃገራት ስድስተኛ እንዲሁም ከአፍሪካ ደግሞ ሞሮኮና ግብፅን በማስከተል ቀዳሚ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

Read More

ባለፉት ዓመታት በፍትሕ ዘርፉ መሰረተዊ ለውጦችና ስኬቶች ተመዝግበዋል፡- የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ

ባለፉት 6 ዓመታት የዴሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት በተደረጉ የሕግ እና ተቋማዊ ማሻሻያዎች፣ በፍትሕ ዘርፉ መሰረታዊ ለውጦችና ስኬቶች መመዝገባቸውን የፍትሕ ሚኒስትር ወ/ሮ ሃና አርዓያሥላሴ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ በፍትሕ ዘርፉ የተተገበሩ የሪፎርም ስራዎችን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ፤ በአጠቃላይ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማጠናከር በዘርፉ የነበሩ ክፍተቶችን በመለየት ማሻሻያ ማድረግ መቻሉን ተናግረዋል። ከተሻሻሉ ሕጎች መካከል ለብዙ ቅሬታዎች ምንጭ የነበረውን የሽብር ሕግ በማስተካከልና በማሻሻል…

Read More

የ2017 የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራ በክልላችን “የአፈር ሀብታችን ለብልጽግናችን”በሚል መሪ ቃል በጥር 22/2017 ዓ.ም ይጀመራል ።አቶ የሺዋስ ዓለሙ

የዘንድሮው 2017 ዓ.ም የተቀናጀ የማህበረሰብ ተፋሰስ ልማት የተፈጥሮ ሀብት የመሬት ፣ የውሃና የሰው ሀብታችንን መጠበቅ ፣ ማልማትና በላቀ ደረጃ በማቀናጀት ጥቅም ላይ ማዋል ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑም ተመላክቷል፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የማህበረሰብ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን በተመለከተ የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ የሺዋስ በሰጡት ጋዜጣዊ…

Read More

“የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን የማምጣት ራዕይን ለማሳካት የሚያስችሉ ውሳኔዎች ይተላለፉበታል ተብሎ ይጠበቃል” ክቡር አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት

ከጥር 23 አስከ 25 በሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን የማምጣት ራዕይን ለማሳካት የሚያስችሉ ውሳኔዎች ይተላለፉበታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤን በማስመልከት መግለጫ የሰጡት ምክትል ፕሬዝዳንቱ ጉባኤውን የተሳካ ለማድረግ አብይ እና ንዑሳን ኮሚቴዎች ተደራጅተው ዝግጅት ሲያደርጉ መቆየታቸውን እና በአሁኑ ወቅትም ዝግጅቱ…

Read More

ቋሚ ኮሚቴዎች የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት የአስፈጻሚ አካላት የተግባር አፈጻጸም እየገመገመ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የአምስቱም ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴዎች የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ወራት የአስፈጻሚ አካላት የተግባር አፈጻጸም ረፖርት በታርጫ ከተማ እየገመገመ ይገኛል። የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤና የማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ ጸሐይ ደርጫ በመድረኩ መክፈቻ እንደተናገሩት፤ ምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች የአስፈጻሚ ተቋማት የተግባር አፈጻጸም መከታተል፣መቆጣጠርና ተግባራትን መገምገምና…

Read More

ብልፅግና ፓርቲ የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ተጨባጭ ውጤት አስመዝግቧል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

ብልፅግና ፓርቲ በመጀመሪያ ጉባኤው በገባው ቃል መሰረት የሴቶች ህፃናትና ወጣቶችን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገቡን የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ ፓርቲው በመጀመሪያው ጉባኤ በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች የፈጸማቸውን ተግባራት በተመለከተ ለኢዜአ በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት ራዕያችን በ2022 የዜጎች መብትና ጥቅም የተከበረባት፤ ማህበራዊ ጥበቃ የተስፋፋበት የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ…

Read More

“የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የሆስፒታሎችን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ጠቃሚ ነው ” ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር

የጤና ሚኒስቴር ያዘጋጀው አገር አቀፍ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የስድስት ወራት አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል። የግምገማ መድረኩ ማጠናቀቂያ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደተናገሩት እንደ ሀገር ጠንካራ የጤና ሥርዓት በመገንባት የአገልግሎት ጥራትን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ብለው የማህበረሰቡን የጤና አገልግሎት ፍላጎት ለማሻሻልና የሆስፒታሎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም ጉልህ…

Read More

የምዕራብና የደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ከመደበኛ በላይ ዝናብ ይኖራቸዋል

ኢንስቲትዩት የወቅት ትንበያ ይፋ ለማድረግ ባዘጋጀው የባለድርሻ አካለት መድረክ የባለፈውን የበጋ ወቅት ትንበያ የገመገመ ሲሆን በጋው በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደተስተዋለባቸውና ይህም ሁኔታ በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ለሆኑት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ ለሚገኙ አርሶ እና አርብቶ አደሮች ምቹ ሁኔታን የፈጠረ እንደነበረ ተገልጿል፡፡ በእለቱ የመጪው በልግ ትንበያ ይፋ የተደረገ ሲሆን በልግ ዋነኛ…

Read More