የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት አፈር እንዳይሸረሽርና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀ
” የአፈር ሀብታችን ለብልጽግናችን” በሚል መሪ ቃል ከጥር 22 /2017ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 45 ቀናት የሚደረገው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ ማስጀመሪያ መርሃግብር በሸካ ዞን የኪ ወረዳ ዝንኪ ቀበሌ ተካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሃግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቡና ሻይ ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ ከጁአብ እንደገለጹት የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ስራው እንደ…
