ምክክሩ ኢትዮጵያውያን ችግሮቻቸውን በራሳቸው መፍታት እንደሚችሉ ማረጋገጫ ይሆናል፦ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገ/ማርያም

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያካሄደ ያለው ምክክር ኢትዮጵያውያን ተነጋግረው የራሳቸውን ችግሮች ራሳቸው መፍታት እንደሚችሉ ማረጋገጫ ሊሆን እንደሚችል ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገ/ማርያም ተናገሩ። እርሳቸው የተሳተፉበት የፌዴራል ተቋማት እና ማኅበራት የምክክር መድረክ ተሳተፊዎች ሀሳባቸውን ያለገደብ ማንሳታቸውንም ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ጠቅሰዋል። በመድረኩ ላይ ሲሳተፉ የዳያስፖራውን ጉዳይ በስፋት ማንሳታቸውን ጠቅሰው፤ ዳያስፖራው የሀገር ኢኮኖሚን በመደገፍም ሆነ ሀገርን በመከላከል ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ስላለው በምክክሩ…

Read More

የጤናው ዘርፍ ተግዳሮቶች በመቅረፍ የአገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እየተሰራ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ።

በዉይይቱ የተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች በሰጡት አስተያየት የእነሱን ሚዛናዊ ጥያቄ ለፖለቲካ ዓላማ ለማዋል የሚጠቀሙ አካላት ትክክል እንዳልሆነ ገልጸዉ ከሙያዉ ሥነ ምግባር ባፈነገጠ መልኩ በአንዳንድ ጤና ባለሙያዎች የሚታይ የስራ ማቆም እንቅስቃሴ ትክክል አለመሆኑን ገልጸዋል። ለጤና ባለሙያዎች የተለያዩ የማትጊያ ስልቶችን በማበጀት የጤና ባለሙያዎችን ማበረታታት እንደሚገባ የገለጹት ተሳታፊዎቹ፥ ለጥቅማጥም ጥያቄያቸውም በየደረጃዉ ያለዉ የመንግሥት መዋቅር ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። የጤና…

Read More

ቆይታ ከእኛ ጋር!

የዛሬው ቆይታ ከእኛ ጋር ፕሮግራማችን የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ በሚሰራቸው የስራ ዕድል ፈጠራ፣ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ እና በአሰሪና ሠራተኛ ዘርፍ እየተከናወኑ ባሉ አጠቃላይ ተግባራት ዙሪያ ከቢሮ ኃላፊ ጋር ጋር ቆይታ አድርገዋል። መልካም ንባብ ! መ/ኮ፡- ስምና ኃላፊነትዎን ቢገልጹልኝ ?ዶክተር አብይ፡, ዶ/ር አቢይ አንደሞ እባላለሁ፤ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ነኝ፡፡መ/ኮ፡- በ2017…

Read More