Trendings

በኮንታ ዞን አመያ ከተማ መጋቢት 24 ለውጥ ያመጣቸውን ውጤቶችን የሚደግፍ የድጋፍ ሰልፍ በደማቅ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

Spread the love

ሰልፈኞቹ ‘መጋቢት 24 የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ የታወጀበት ታሪካዊ ቀን ነው’፤ ‘የመጋቢት 24 ለውጥ በአዲሱ ትውልድ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ምዕራፍ የተሰነቀበት ነው’ እና የመሳሰሉ መፈክሮችን አስተጋብተዋል።

በሰልፉ የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች በፈረስና በተሽከርካሪዎች እንዲሁም በባህላዊ ጭፈራና ፖሊሳዊ ትርዒት ታጅበው ተሳትፈዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *