Trendings

BLOGS

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የዴንማርክ እና የኖርዌይ አምባሳደሮችን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የዴንማርክ እና የኖርዌይ አምባሳደሮችን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አምባሳደሮቹ በክልሉ በሁለቱ መንግሥታት ድጋፍ በደንና አከባቢ ጥበቃ እየተከናወነ ያለውን ተግባር ለመመልከት እንዲሁም በቀጣይ ፕሮግራሞችን ማስቀጠል በሚቻልበት አግባብ ከክልሉ መንግሥት ጋር ምክክር ለማድረግ መሆኑ ተገልጿል። የክልሉ አብዛኛው ማህበረሰብ ኑሮው በደን ጥገኛ መሆኑን የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ የደን…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት አምስት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች የተሻለ ሀገር መገንባት የሚያስችሉ አበረታች ውጤቶችን ማስመዝገብ ችሏል፦ ተሳታፊዎች

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት አምስት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች አበረታች ውጤቶችን ማስመዝገብ መቻሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተሳታፊዎች ገለጹ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት “የሀሳብ ልዕልና ለሁለተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሀሳብ የፓርቲውን 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በፓናል ውይይትና በተለያዩ መርሃ ግብር ተከብሯል። በመርሃ-ግብሩ ተሳታፊዎች ብልጽግና ፓርቲ…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ በመደመር ጉዞ የጀመረውን እምርታዊ ለውጥ አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ አመት ምስረታ በዓል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ክልላዊ ማጠቃለያ ”የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልፅግና”በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ በፓናል ውይይትና ሌሎች መርሃ-ግብሮች ተከብሯል። በውይይቱ ”የብልጽግና ፓርቲ የአምስት አመታት ጉዞ”ላይ ያተኮረ ሰነድ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ በአቶ በላይ ተሰማ ቀርቧል። ሰነዱ ሀገሪቱ ከለውጡ በፊትና በኃላ ያለው መሠረታዊ ጉዳዮች፤…

Read More

በክልሉ ከ32 ሺህ በላይ ሳይፈቀድ የተያዙ የከተማ መሬት ይዞታዎችን ምዝገባ ማከናወን ተችሏል።-የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሳይፈቀድ የተያዙ እና በማስፋፋት የተያዙ ይዞታዎችን ለማስተካከል በመስተዳደር ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 012/2015 እና መመሪያ ቁጥር 001/2015 በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በተደነገገው መሠረት ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ገልጸዋል። የቢሮ ምክትል ኃላፊና የከተሞች መሬት ልማት ማኔጅመንት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ጫናቸው ወንድሙ እንደገለጹት በክልሉ ሳይፈቀድ የታያዙ የከተማ መሬት…

Read More

በብልጽግና ፓርቲ መሪነት በክልሉ ውስጥ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን የሚያሳይ የፎቶ አውደ-ርዕይ ተጎበኘ

“የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና!” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል ክልላዊ የማጠቃለያ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በዓሉ ከታችኛው የፓርቲ መዋቅር ጀምሮ እስከ ክልል ተቋማት ድረስ በተለያዩ ኩነቶቸ እየተከበረ የመጣ ነው፡፡ በደም ልገሳ ፣ በከተማ ጽዳት ፣ የባለፉት የፓርቲው ስኬቶችን አውደርይ በማዘጋጀትና ለሕዝብ በማስተዋወቅ እንዲሁም የበጎ አድራጎት ተግባራትን ማከናወን ተጠቃሾች…

Read More

ባለፉት 5 ዓመታት ብልጽግና ፓርቲ መሠረታዊ የሆኑ የኢኮኖሚያዊ፣ የማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል መጠነ ሰፊ ስራዎች ሰርቷል።ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር ኢ/ር)

የብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል “የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና “! በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ የማጠቃለያ ፕሮግራም በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ነው። በብልጽግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት ምሥረታ በዓል ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) እንደተናገሩት ብልጽግና ፓርቲ ሀገራችን ኢትዮጵያ በጀመረችው…

Read More

በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የሸራዳ ጤና ጣቢያ ተመረቀ

የጤና ጣቢያውን መርቀው የከፈቱት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ናቸው ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ጤና ጣቢያው ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት በመደረጉ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈው የጤና ጣቢያው ስራ መጀመር የአካባቢውን ህብረተሠብ የጤና አገልግሎት እንደሚያሻሽለው አብራርተዋል። የተመረቀው ጤና ጣቢያ ለአካባቢው ሕዝብ የልማት መነሻ ነው ያሉት አቶ ማስረሻ…

Read More

ኢትዮጵያ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ለምታደርገው ጥረት ድጋፋቸውን እንደሚቀጥሉ ዓለም አቀፋዊ ተቋማት ገለጹ

ኢትዮጵያ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ለምታደርገው ጥረት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት ተወካዮች ገለጹ። የፌደራል መንግስት እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የአህጉራዊና ዓለማ አቀፋዊ ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት በመቀሌ ከተማ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ የማቋቋም ስልጠና የማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት ተካሂዷል። በዝግጅቱ የተገኙት የአፍሪካ ሕብረት ተወካይ ሜጀር ጄኔራል ራዲና ስቴፈን÷ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት…

Read More

በትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በመቐለ ከተማ ተካሄደ፡፡

በትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ ማቋቋም ስልጠና ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በመቐለ ከተማ ተካሄደ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የብሔራዊ ተሀድሶ የቦርድ ሰብሳቢ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሬድዋን ሑሴን፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሌተናል…

Read More

በክልሉ የስፖርት ዘርፍ ውጤታማነት ለማሳደግ ሁሉም የባለድርሻ አካላት ሚናቸውን ልወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ በክልሉ ካሉ ከሁሉም የስፖርት ፌዴረሽኖች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ፋንታሁን ብላቴ በክልሉ የስፖርት ዘርፍ ውጤታማነት እንዲያድግና ህዝባዊ መሠረት እንዲይዝ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን ልወጡ እንደሚገባ ገልጸዋል። ስፖርት ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊና…

Read More