NATIONAL NEWSዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu1 year ago1 year ago01 min Spread the love ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ በማብራሪያቸውም የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ Post navigation Previous: dsvgNext: ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በመጪው መስከረም የጋዝ ምርት ለገበያ ታቀርባለች፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.