የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት አገልግሎትን ውጤታማነት ያሳድጋል – ምሁን
የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት አገልግሎትን ውጤታማነት ያሳድጋል – ምሁን የደመወዝ ማሻሻያው ቀልጣፋ እና ተደራሽ የመንግስት አገልግሎት መስጠት ያስችላል አሉ የምጣኔ ሃብት ምሁራን፡፡ የምጣኔ ሃብት ባለሙያው ቆስጠንጢኖስ በርኸ (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት ሠራተኛውን የኑሮ ጫና ለማቃለል ከፍተኛ ሚና አለው ብለዋል፡፡ መንግስት የኑሮ ውድነቱ ቀጥተኛ ተጎጂ የሆኑ የመንግስት ሠራተኞችን የኢኮኖሚ ሁኔታ በማጤን…
