እናቶችንና አቅመ ደካሞችን መርዳትና ማገዝ ሀገርን መርዳትና ማገዝ ነው ፦ ክቡር አቶ ጸጋዬ ማሞ
በአቶ ፀጋ ማሞ አስተባባሪነት በጉራፈርዳ ወረዳ ኦቱዋ ሴጋ ቀበሌ ነዋሪ ለሆኑ አቅመ ደካማ እናት የቤት መስሪያ ቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጸጋዬ ማሞ በሚዛን አማን ከተማ የሚገኙ ወጣቶችን በማስተባበር በጉራፈርዳ ወረዳ ሴጋ ቀበሌ ለሚገኙ አቅመ ደካማ እናት 24 ቆርቆሮ ፣ ምስማር ፣ ፍራሽ ፣ ብርድ…
