የበጀት ዓመቱ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ና የሌማት ትሩፋት ስራዎች ንቅናቄ መድረክ ተጀመረ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ክልላዊ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ስራዎች የ2015 አፈጻጸምና የ2016 ዕቅድ የንቅናቄ እንዲሁ የሌማት ትሩፋት ተግባራት አፈጻጸም የሚገመግም መድረክ በቦንጋ እየተካሄደ ይገኛል። ክልሉ ለእርሻ ስራ አመቺ የሆነ የአየር ፀባይና ሊለማ የሚችል ሰፊ መሬት እንዲሁም በቂ የከርሰምድርና ገጸምድር የውሃ ሀብት ያለው መሆኑን የገለጹት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ…
