የሀገር ሀብት የሆነ ቡና ግብይትና ጥራት ቁጥጥር ስራ በህግና በስርዓት ሊመራ ይገባል ። አቶ ማስረሻ በላቸው ።

በክልሉ ግብርና ቢሮ ቡና፣ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ከብሔራዊ የቡና ማህበር ጋር በመተባበር በቡና ጥራት አጠባበቅና ግብይት ዙሪያ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ አድርጓል ። በመድረኩ የተገኙት ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የቡና ልማትና ግብይት መጠናከር በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናችንን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ከማገዙም ባሻገር ወደ ዲጅታል ኢኮኖሚ የሚደረገውን ሽግግር ለማፋጠን ተኪ የሌለው…

Read More

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሶስት የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሶስት የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሶስት የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ። ሥምምነቱን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ከኩባንያዎቹ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተፈራርመውታል። ሥምምነቱ ከሁለት ፋርማሲዩቲካል እና አንድ በግብርና ማቀነባበር ዘርፍ ከተሰማራ ኩባንያ ጋር የተፈረመ መሆኑን ኮሚሽነሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። በሥምምነቱ መሰረት ኩባንያዎቹ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፎች የሚሰማሩ…

Read More

ክቡር አቶ አደም ፋራህ በሆሳዕና ማዕከል ከ’ዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሀሳብ እየተሰጠ በሚገኛዉ ሀገራዊ የአመራር ሥልጠና መድረክ ላይ ተገኝተዋል

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ በሆሳዕና ማዕከል ከ’ዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሀሳብ እየተሰጠ በሚገኛዉ ሀገራዊ የአመራር ሥልጠና መድረክ ላይ ተገኝተዋል ፤ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ ሆሳዕና ከተማ ሲገቡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ እንዳሻው ጣሰው ፣ በብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር…

Read More

ከ2015 የግብር ዘመን ከደረጃ “ለ”ና “ሐ” ግብር ከፋዮች ከ294 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል ።የክልሉ ገቢዎች ቢሮ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2015 የግብር ዘመን ከደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች በወቅቱና በቅጣት እንዲሁም ከንግድ ዘርፍና ከቤት አከራይ ከደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች እስከ መስከረም 29/2016 ዓ.ም 294 ሚሊዮን 656 ሺህ 341 ብር ከ 49 ሳንቲም መሰብሰብ መቻሉን ገልፆ ይህም ለመሰብሰብ ከታቀደው 71.1 ከመቶ መሆኑን ገልጿል። ከተሰበሰበው ገቢ 244 ሚሊዮን 921 ሺህ 605…

Read More

ሰንደቅ ዓላማ የሀገር ሉዓላዊነት መገለጫና መከበሪያና የአንድነታችን መሠረት ነው :-ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 16ኛው የሰንደቅ ዓለማ ቀን ” የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለህብረብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና “! በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ሁነቶች በቦንጋ ማዕከል ተከብሯል ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በወቅቱ እንደገለፁትኢትዮጵያ ብዙ ቀለማት፣ብሔር ብሔርሰቦችና ህዝቦች የሚገኙባት ሀገር ናት ያሉት ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በብሔር፣ በጎሳና በቋንቋ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትርዶ/ር ዐብይ አሕመድ እና ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ከየልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን በቻይና ታላቁ የህዝብ አዳራሽ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል::

በሁለትዮሽ ውይይቱ ወቅት ፕሬዝዳንት ሺ በኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ሁነት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩን እንኳን ደስ ያለዎ ብለዋቸዋል:: የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነትም ከሁሉን አቀፍ ፅኑ ግንኙነት ወደ ሁኔታ የማይፈታው ስልታዊ ትብብር እና ወዳጅነት (All Weather Strategic Cooperation Partnership) ደረጃ ከፍ ማለቱን ይፋ አብስረዋል:: ፕሬዝዳንቱ የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አድንቀው ከቻይናው አረንጓዴ ልማት ፖሊሲ ጋር ተናባቢ በመሆኑ…

Read More

16ኛው ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተለያዩ ሁነቶች እንደሚከበር ተገለፀ ።

” የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለህብረ ብሄራዊ አንድነታችንና ሉአላዊነታችን ዋስትና ነው” ! በሚል መሪ ቃል በክልላችን ጥቅምት 5/2016 የተለያዪ ወቅታዊ መልዕክቶችን በማስተላለፍ እንደሚከበር የክልሉ ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ተናግረዋል። ዋና አፈጉባኤው በዕለቱ የሚከበረው 16ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን የተለያዩ መልዕክቶችን በማስተላለፍ እንደሚከበርና ለዚህም አስፈላጊው ዝግጅቶች መከናወናቸውን ተናግረዋል ። በዕለቱም ሰንደቅ ዓላማችንን በተመለከቱ በተለያዩ ዝግጅቶች…

Read More

በጋምቤላ ክልል ከወዳደቁ ፕላስቲኮች ነዳጅ ማምረት የቻለው ግለሰብ

በጋምቤላ ክልል አኙዋ ዞን ጎግ ወረዳ የሚኖረው አቶ ኡጁሉ ኡሞድ የወዳደቁ ፕላስቲክ እቃዎችን እና ፌስታሎችን በመሰብሰብ የቤንዚን እና የናፍታ ነዳጅ ማምረት ችሏል። የወዳደቁ ፕላስቲኮችን እና ፌስታሎችን ሲሰበስብ ሰዎች እንደ እብድ ይቆጥሩት እንደነበር የገለጸው አቶ ኡጁሉ፤ የወዳደቁ የፕላስቲክ እቃዎችና ፌስታሎችን በመሰብሰብ የቤንዚንና ናፍታ ነዳጅ በመስራት ውጤታማ መሆኑን ገልጿል። በአሁኑ ሰዓት የነዳጅ ምርቱ በጀነሬተር እና በሞተር ሳይክል…

Read More

በመሬት አያያዝና አስተዳደር የአየር ንብረት ማሻሻያ (CALM) ፕሮግራም በክልሉ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ውጤታማ እንደሆነ ተገለጸ።

በክልሉ ግብርና ቢሮ ስር በመሬት አያያዝና አስተዳደር የአየር ንብረት ማሻሻያ መርሀግብር እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ላይ የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮው ክፍተኛ ባለሙያዎችና የፕሮግራሙ አስተባባሪዎች እንዲሁም የቴክንክ ኮሚቴዎች በመሬት አያያዝና አስተዳደር የአየር ንብረት ማሻሻያ (CALM) ፕሮግራም በዳውሮ፣ በኮንታ እና በካፋ ዞኖች በንዑስ ተፋሰስ አስተዳደርና ልማት እና የገጠር መሬት ምዝገባና አስተዳደር ስራዎችን…

Read More

በቀይ ባህር ምክንያት የምናጣው ከሆነ ዋጋ የለውም።

ፍላጎታችን ሰላም፣ብልፅግና ነው።በቀይ ባህር ምክንያት የምናጣው ከሆነ ዋጋ የለውም።እንወያይበት፣ስንወያይ ጊዜው አይደለም፣ጥቅሙ ብዙ አይደለም ካልን እንተወዋለን።መወያየት፣መነጋገር ግን ለምን እንፈራለን? ምክንያቱም በዓባይ ጉዳይ ከእኛ ጋር ለመወያየት ማንም ፈርቶ አያውቅም። የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዐብይ አህመድ

Read More