ምክትል ርዕሰ መስተዳድር

ቋሚ የሥራ ዕድል በመፍጠር የዜጎችን ህይወት በዘላቂነት ለማሻሻል ትኩረት መስጠት ይገባል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ አፈጻጸምን ከባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል። ቢሮው በሩብ ዓመቱ በወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ስራ ላይ በተሰሩ ተግባራትና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ገምግሟል። በክልሉ ስራ ፈላጊ ዜጎችን በየማህበራዊ መሠረት በመለየት የክህሎትና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና…

Read More

የግብርና ፍኖተ ካርታ በግብርናው ዘርፍ የሚታዩ ማነቆዎችን የሚፈታ ነው።

ግብርና የህብረተሰቡ ኑሮ መሠረትና የኢኮኖሚ ዘርፍ ትልቅ አቅም ነው :: ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር እና በግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ትብብር የተዘጋጀ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የግብርና ፍኖተ ካርታ ጥናት ሰነድ ርክክብ ተደርጓል ። በጥናት ሰነዱ ርክክብ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ግብርና…

Read More

በክልሉ ያለው የተሟላ ሠላምና መረጋጋት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን የሚጋብዝ ነው:- ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የሲቪል ማህበረሰብ ልማት ድርጅቶች የጋራ ፎረም ውይይት አካሄድ። ቢሮው በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የሲቪል ልማት ድርጅቶችና ባለድርሻ አካላት ጋር በሀላላ ኬላ ሪዞርት የአንድ ቀን ውይይት አድርጓል። በጋራ ጉባኤው በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የሲቪል ማህበረሰብ ልማት ድርጅቶች አጠቃላይ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቧል። በክልሉ 40 የሲቪል ማህበረሰብ የልማት ድርጅቶች 71…

Read More

በመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ።

በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ በኦፓላሸ ቀበሌ በግምት ከምሽቱ 9 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አልፏል ። ሰሞኑን የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በቀበሌው በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ እናትን ጨምሮ ሁለት ልጆች በአደጋው ህይወታቸውን አጥተዋል። ከሟቾች መካከል የ11ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ተማሪ አግኔ አሉላ፣ ታናሽ ወንድሟና የ6ኛ ክፍል ተማሪ አማኑኤል አሉላ እና…

Read More

የጤና ተቋማትና ባለሙያዎች የስራ ላይ ስልጠና

የጤና ተቋማትና ባለሙያዎች ቁጥር መጨመር በሚሰጡ አገልግሎቶች የጥራት መጓደል እንዳያስከትል ተከታታይነት ያለው የስራ ላይ ስልጠና አስፈላጊነቱ የጐላ እንደሆነ ተገለፀ። በክልሉ አራተኛውን በህክምና ሙያ ላይ ለተሰማሩ ባለሙያዎች ተከታታይነት ያለውን ስራ ላይ ስልጠና የሚሰጥ ማዕከል በታርጫ ጠቅላላ ሆስፒታል ለመክፈት ዝግጅት እየተጠናቀቀ እንደሚገኝ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል። ከዝህ ቀደም በክልሉ የጤና ባለሙያዎች የስልጠና ማዕከል ፍቃድ…

Read More

በመደመር ፍልስፍና መሰረት የሰው ልጆች ነፃ ፍቃድ በየጊዜው እያደገ

በመደመር ፍልስፍና መሰረት የሰው ልጆች ነፃ ፍቃድ በየጊዜው እያደገ የሚሄድና በዕድገቱ ውስጥም የዕውቀትና የስነ ልቦና ኃይል እያዳበረ የሚሄድ ነው።የሰው ልጆች ጉዞም ነፃ ፍቃዳቸውን እያጠነከሩ ከአካባቢና ከተፈጥሮ ባሪያነታቸው ነፃ እየወጡ የሚመጡበት ሂደት ነው። ስለዚህም የሰው ልጆች ነፃ ፍቃድ ቀደም ብለው በሰሩት ስራ ላይ የሚመሰረት ነው።ይህም ማለት ትናንትና የሰራቸውን ስራዎች ለቀጣይ ስራቸው መነሻ ወረት ይሆናቸዋል ማለት ነው።…

Read More

የኢትዮጵያን የአየር ክልል በብቃት መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱ ተመላከተ

24 ሰዓት የኢትዮጵያን አየር ክልል በአስተማማኝ ሁኔታ መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱን የአየር መከላከያ መሣሪያዎች ጥገና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ኮሎኔል ተሾመ ባጫ እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የአየር ኃይሉ የማድረግ አቅም ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍ ብሏል፡፡ አየር ኃይሉን በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችና በሰለጠነ የሰው ኃይል በማደራጀት ረገድ አበረታች ሥራ መከናወኑንም ነው ያመላከቱት፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የአየር ኃይሉን ግዳጅ…

Read More

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተደድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሚዛን አማን ከተማ ገብተዋል።

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተደድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሚዛን አማን ከተማ ገብተዋል። ርዕሰ መስተዳደሩ ሚዛን አማን ከተማ ሲደርሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፀጋዬ ማሞ ተቀብለዋቸዋል ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል መሪ ሀሳብ እንደ ሀገር በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ባለው የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ…

Read More

ከ36 ሚሊዮን ብር በላይ የመንግሥት ሀብት ከምዝበራ መታደግ ተችሏል – ኮሚሽኑ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሥነ-ምግባር እና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን ከባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ ከተማ መከረ። ኮሚሽኑ በ2015 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸምና የ2016 ጠቋሚ ዕቅድ ዙሪያ ከዞንና ከክልል ተቋማት ከተወጣጡ የሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ባለሙያዎችና አመራሮች ጋር የአንድ ውይይት አካሂዷል። የፀረሙስና ትግሉን ህዝባዊ መሠረት በማስያዝ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የገለጹት የክልሉ የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር…

Read More