ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ

የትምህርት ሚኒስቴር በ2015 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ በድረ-ገፅ ወይም በአጭር የፅሁፍ መልእክት አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ገልጸዋል፡፡ የ2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ሚኒስትሩ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል። ሚኒስትሩ በመግለጫቸው፤ የ2015 የትምህርት ዘመን የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱ 848…

Read More

በ2016 በጀት ዓመት የተሟላ የግብር ህግ ማስከበር ስራ በቅንጅት ይሰራል

ወ/ሮ ትዕግስት በላይ ወ/ሮ ትዕግስት በላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኃላፊና የግብር ህግ ማስከበር ዘርፍ ኃላፊ ማህበረሰቡ ግብይት በምፈፅምበት ወቅት ደረሰኝ በመቀበል የዜግነት ግዴታውን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የክልሉን ህዝቦች ያደረ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ነው ክልሉ የተመሰረተው ያሉት ዘርፍ ኃላፊዋ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ደግሞ ክልሉ ከሚያመነጨው ኢኮኖሚ ግብርን…

Read More

በ2015 የበጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ስኬት ተመዝግቧል

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ መንግሥት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከሦስት ዓመታት በፊት የ10 ዓመታት የልማት ዕቅድ አዘጋጅቶ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ – ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ- ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ባደረጉት ንግግር÷ መንግሥት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና…

Read More

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዲፕሎማሲው መስክ እየተገኙ ያሉ ስኬቶች ለኢትዮጵያ የዳበረ የዲፕሎማሲ ታሪክ እውቅና የሰጡ ናቸው::

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዲፕሎማሲው መስክ እየተገኙ ያሉ ስኬቶች ለኢትዮጵያ የዳበረ የዲፕሎማሲ ታሪክ እውቅና የሰጡ ናቸው – ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዲፕሎማሲው መስክ እየተገኙ ያሉ ስኬቶች ለኢትዮጵያ የዳበረ የዲፕሎማሲ ታሪክ እውቅና የሰጡ ናቸው ሲሉ ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ ስብሰባ ተካሂዷል። ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ2016 ዓ.ም ዋና ዋና…

Read More

ለ500 ሺህ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ለመፍጠር እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ገለጹ

በ2016 በጀት ዓመት በ5 መዳረሻ ሀገራት ለ500 ሺህ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ለመፍጠር እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በተያዘው በጀት ዓመት ትኩረት በሚደረግባቸው ጉዳዮች ላይ በሰጡት ማብራሪያ÷ከውጭ ሃብት ግኝትና ፍሰት በበጀት ዓመቱ 4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ለማግኘት ታስቧል ብለዋል፡፡ በ2016 ዓ.ም በሕጋዊ መንገድ በ5 የመዳረሻ ሀገራት ለ500 ሺህ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ…

Read More

በክልሉ በ2016 የበጋ መስኖ ልማት 11 ሺህ ሄክታር ማሳ በስንዴ ይሸፈናል።

በክልሉ በአርሶአደር እና በባለሀብቶች እንዲሁም በተለያዩ አደረጃጀቶችን በማሳተፍ የተሻለ ምርት ለማምረት እየተሰራ እንደሆነ ታዉቋል። በ2016 በጀት ዓመት በ11 ሺህ ሄክታር መሬት የበጋ ስንዴ ለማምረት እቅድ ተይዞ የዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን በዞኖች የቴክኒክ ኮሚቴ ተዋቅሮ የማሳ ልየታና የዝግጅት ስራዎች መጀመሩ ተገልጿል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለ6 ፖሊስ መኮንኖች የረዳት ኮሚሽነርነት የማዕረግ ዕድገት ተሰጣቸዉ።

የማዕረግ ዕድገት የተሰጣቸውም1ኛ ረዳት ኮሚሽነር ከበደ ደበበ2ኛ ረዳት ኮሚሽነር ዶክተር ካሣ3ኛ ረዳት ኮሚሽነር በዛብህ ገዝሙ4ኛ ረዳት ኮሚሽነር ገበራ ገብሬ5ኛ ረዳት ኮሚሽነር ኃይሌ ጪማ እና6ኛ ረዳት ኮሚሽነር ኃብታሙ መላኩ ናቸው የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ እና የፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰብስቤ ሻዎኖ ለ6 ረዳት ኮሚሽነሮች ማዕረግ አልብሰዋል። ለበርካታ ዓመታት በፖሊስ ተቋም መስራታቸውንና በሠሩባቸው ውጤታማ…

Read More