ከ80 በላይ በሬዎችን እያደለበ ለገበያ እያቀረበ ያለ ወጣት
በሸካ ዞን ማሻ ወረዳ በሬ በማደለብ ስራ የተሰማራው ወጣት ውጤታማ መሆኑን ገለጸ በሸካ ዞን ማሻ ወረዳ ካንጋ ቀበሌ በሬ በማድለብ ለገበያ የሚያቀርበው ወጣት በላቸው ጋጪቶ ውጤታማ መሆኑን ገልጿል። ወጣት በላቸው ጋጪቶ እንደተናገሩት ከብት ማድለብ ስራ ከጀመሩ ጥቂት ጊዜ በመሆናቸውም ውጤታማ እየሆነ መምጣቱን ተናግሯል። ወጣቱ 80 እና ከዚያ በላይ የሚጠጋ በሬ በማድለብና በግ በማሞከት ላይ መሆኑን…
