Trendings

የኢፌዲሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ለይፋዊ የሥራ ጉዳይ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቡ።

Spread the love

ጄኔራል አበባው ወደ ክልሉ፣ ቦንጋ ከተማ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድረገዋል።

ጄኔራል አበባው በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በሠላምና ፀጥታ ጉዳይ ከክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ ተገልጿል።

በዕድገቱ በዛብህ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *