በ2016 በጀት ዓመት የተሟላ የግብር ህግ ማስከበር ስራ በቅንጅት ይሰራል
ወ/ሮ ትዕግስት በላይ ወ/ሮ ትዕግስት በላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኃላፊና የግብር ህግ ማስከበር ዘርፍ ኃላፊ ማህበረሰቡ ግብይት በምፈፅምበት ወቅት ደረሰኝ በመቀበል የዜግነት ግዴታውን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የክልሉን ህዝቦች ያደረ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ነው ክልሉ የተመሰረተው ያሉት ዘርፍ ኃላፊዋ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ደግሞ ክልሉ ከሚያመነጨው ኢኮኖሚ ግብርን…
