Edigetu Bezabhi

ቱባ ባህልን ጠብቆ ያቆዩት አባቶች ልመሰገኑ ይገባል፦ የበዓሉ ተሳታፊዎች

የ2016 ዓ/ም የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል /የቤነ ሻዴዬ ባሮ/ በቦንጌ ሻምበቶ በድምቀት ተከብሮ ውሏል። በዓሉ ባህላዊ ይዘቱን ጠብቆ በንጉሡ ምርቃት ተከፍቶ የተለያዩ መልዕክቶችን በማስተላለፍ የእርቅና የምርቃት ስነስርዓት በማከናወን ተከብሯል። በዝግጅቱ የተለያዩ ባህላዊ የሙዝቃ ትርዒቶች ከሁሉም የዞኑ ወረዳ እና ከተማ አስተዳደር በመጡት ባህላዊ ሙዝቃ ተጫዋቾች ቀርቧል። የቀደምት ካፈቾ ህዝብ በንጉሡ የሚመራ ምክረቾ (የአስተዳደር የምክር ቤት)…

Read More

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ኢትዮጵያን ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት ገለጸ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም /UNDP/ በኢትዮጵያ ያለውን የሰላም ግንባታ ሂደት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን የተቋሙ ዋና ኃላፊ አቺም ሽቴይነር ገለጹ። በኒው ዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው 78ኛው የተመድ ጉባኤ ጎን ለጎን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር የተወያዩት አቺም ሽቴይነር፣ UNDP በየትኛውም ሁኔታ እና ጊዜ የረጅም ጊዜ የኢትዮጵያ አጋር መሆኑን ጠቁመዋል። ከመልሶ…

Read More

«የሜኔ ሻዴ ባሮ» የመቻቻል እና የአብሮነት እሴት ማሳያ::

የካፈቾ ብሄር ከጥንት ጀምሮ የራሱ የቀን አቆጣጠር ያለው ሲሆን «የሜኔ ሻዴ ባሮ» በብሄሩ ዘንድ ከአሮጌው ዘመን ወደ አዲሱ መሸጋገርያ ነው። ታላላቅ የብሔሩ ተወላጆችም ከጥንት ጀምሮ በራሱ ስርአትና ወግ ለትውልድ ሲተላለፍ መቆየቱን ያወሳሉ። በዓሉ ዘመን የሚለወጥበት፣ ከአሮጌው ወደ አዲስ የሚታለፍበት፣ ወቅት ስለመቀየሩ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ ከመከበሩ ባሻገር አያሌ ትርጉም ያላቸው ተግባራት የሚከናወኑበት ነው። የነፃነት ማሳያ ተደርጎ…

Read More

አዲሱ ስርዓተ ትምህርት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል ሚናው የጎላ መሆኑ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ የአዲሱን ስርዓተ ትምህርት የትውውቅና ስልጠና መድረክ በታርጫ ከተማ እያካሄደ ይገኛል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የዳውሮ ዞን ትምህርት መምሪያ ሀላፍ አቶ ታደለ ታዮ በሀገራችን ያጋጠመውን የትምህርት ስብራት ለመጠገን አሁን ሰፍ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን አንስተዋል ። ትምህርት ቤቶችን ለመማሪ ማስተማ ስራ ምቹ እንዲሆን የማዘጋጀት እና የትምህርት ፖሊስ ማሻሻያ ስራዎች መሰራታቸውንም አንስተዋል…

Read More

የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስርዓት ግንባታ ላይ የባለድርሻ አካላት ሚና እንዲጠናከር ተጠየቀ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ከተለያዩ ሴክተሮች ጋር ያለዉ ግንኙነትና ፋይዳ ዙሪያ ምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካህዷል። የክልሉ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ዘርፍ ከተለያዩ የመንግሥትና ኃይማኖት ተቋማት ጋር ተቀናጅቶ ለመስራት የሚያስችለዉን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሰነድ በማዘጋጀት ተፈራርሞ ወደ ስራ መግባቱ ተገልጿል። በመድረኩ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ስርዓት ግንባታ ከሌሎች ሴክተሮች…

Read More
Camera: Akilelu Beyene

በቡና ምርት የሚፈለገውን ውጤት ለማስመዝገብ በብዛትና በጥራት ማምረት እንደሚገባ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን “የቡና ምርት ጥራት ለጋራ ብልጽግናችን” በሚል ቃል የንቅናቄ መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ አካሂዷል ፡፡ የቡናን ምርት በብዛት እና በጥራት በማምረት ሀገሪቱን በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚጠብቅ ተገልጿል። የንቅናቄው መድረክ ተሳታፊዎች በአርሶአደሩ ላይ የሚስተዋለውን የቡና ግብይት ስርዓትን ማዘመንና ህገ ወጥ የቡና…

Read More

የካፋ ብሔር‹‹ የቤነ ሻዴዬ ባሮ›› የዘመን መለወጫ በዓል ረጂም ዘመናትን ያስቆጠረ የተበታተኑትን ወደ አንድ ማዕከል ያሰባሰበ እንደሆነ የሚክረቾ አመራሮች ተናገሩ

የካፋ ብሔር ‹‹ የቤነ ሻዴዬ ባሮ›› የዘመን መለወጫ በዓል ሆኖ በዩኔስኮ እንዲመዘገብ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝም ተገልጿል፡፡ በየዓመቱ መስከረም ወር በገባ ከ10-13 ባሉት ቀናቶች የሚከበረው የካፋ ብሔር ‹‹ የቤነ ሻዴዬ ባሮ›› የዘመን መለወጫ በዓል ሶስት ስርዎ መንግስታትን ያሳለፈ የረጂም ጊዜ ታሪክ ያለው መሆኑን የካፋ ምክሬቾ አባል ጉጀራሻ አሰፋ አለማየሁ ተናግረዋል፡፡ ጉጀራሻ አሰፋ በሰጡት መግለጫ በብሔሩ…

Read More
የካፋ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ

የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል (የቤነ ሻደዬ ባሮ ) ለማክበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የካፋ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ

የካፋ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሀስያ አሊ የ2016 ዓ.ም የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል (የቤነ ሻደዬ ባሮ) አከባበርን አስመልክተዉ መግለጫ ሰጥተዋል። ወ/ሮ ሀስያ በመግለጫቸው የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል ካፋ ህዝብ በንጉሣዊ ስረዉ መንግስት ዘመን ሲተዳደር ከነበረበት ጊዜ አንስቶ መከበር የጀመረ ታሪካዊ በዓል መሆኑን ተናግረዋል ፡፡ በዓሉ በታሪክም ንጉሱ የአመቱን የፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና…

Read More

ክልሉ እያካሄደ በሚገኘው የትምህርት ለትውልድ የንቅናቄ ሥራ ተጨባጭ ለውጦች እየተመዘገቡ እንደሚገኝ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

በዘርፉ ዘላቂ የሆነ ውጤት እንዲመዘገብ ለማስቻል የድርሻቸውን እንደሚወጡ በክልሉ የኮንታ ዞን ነዋሪዎች ገልፀዋል። የትምህርት ልማት ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ በመንግስት የተለያዩ የለውጥ ማዕቀፎች ተነድፈው ተግባራዊ እየተደረጉ ይገኛል። ማዕቀፎቹን ለመተግበር መንግስት በየደረጃው ለህዝብ ተሳትፎ ትኩረት ሰጥቶ በመንቀሳቀስ ባለፉት ጥቂት ጊዜያት አመርቂ ለውጦች ማስመዝገብ መቻሉን በኮንታ ዞን በኮንታ ኮይሻና አመያ ያነጋገርናቸው የትምህርት ባለሙያዎች እና ነዋሪዎች አረጋግጠዋል። በዞኑ ኮንታ…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተጀመረ!

ስልጠናው ”ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተዘጋጀ የመጀመሪያ ዙር ስልጠና በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። በስልጠናው ላይ ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉ ነው። የስልጠናው አላማ አመራሮች ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን ተገንዝበው፣ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር፣ ፓርቲው ለህዝቡ የገባውን ቃል ማስፈፀም የሚያስችል የአመራር አቅም እንዲፈጥር ያለመ መሆኑን የብልፅግና…

Read More