የሕብረቱ ኮሚሽን አዲሱ ሊቀመንበር ስልጣናቸውን በይፋ ተረከቡ
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ተመራጩ ሊቀመንበርን ማህሙድ አሊ የሱፍን ጨምሮ ከተሰናባች የኮሚሽኑ አመራሮች ዛሬ ይፋዊ የስልጣን ርክክብ አድርገዋል። በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ የተደረገው የርክክብ ስነ ሥርዓቱ የአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ጆአዎ ሎሬንሶ፣ ተሰናባች እና አዲስ የሕብረቱ ኮሚሽን አመራሮች እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። የካቲት 9 እና 10 ቀን 2017 ዓ.ም የተካሄደው 38ኛው የአፍሪካ…
