BLOGS
አሁናዊ ያልተገባ የኑሮ ውድነትን በመቀነስ ማህበረሰብን በተመጣጣኝ ዋጋ፤በዓይነት ፣ በመጠን እና በጥራት የተሻለ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ
በቦንጋ ከተማ ሁለተኛ ሳምንት የእሁድ ገበያ (Sunday market) መጠኑንና ዓይነቱን ጨምሮ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በባለፈው ሳምንት የዞን እና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የማስጀመሪያ መርሃ ግብር መከናወኑን ያስታወሱት የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ንግድ እና ኢንዱስትሪ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ወዳጆ ደሳለኝ ሁለተኛ ሳምንት የእሁድ ገበያ (Sunday market) መጠኑና ዓይነቱን ጨምሮ ተጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል። አሁናዊ ያልተገባ የኑሮ ውድነትን በማስተካከል…
የድጋፍና የሱፐርቪዥን ስራዎች በክልሉ ባሉት የአስተዳድር እርከኖች ቋሚ ባህል እስኪሆን ድረስ አበክረን መደገፍና መስራት ይገባል፦ አቶ ፍቅሬ አማን
በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ያለበት ደረጃ በተጨባጭ ወርዶ ለማረጋገጥና ለመደገፍ የማስፈጸሚያ ዕቅድ መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። የድጋፋዊ ሱፐርቭዥን ዋና አላማ በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲና የመንግስት ስራዎችን መድረክ ላይ ከመገምገም ባለፈ መሬት ላይ ያለበትን ደረጃ ምልከታ በማድረግ ጥንካሬና ጉድለቶችን በመለየት ፣ጉድለቶች ታርመው የአፈጻ ም ብቃትና ጥራት እንዲረጋገጥ ለማስቻል ነው። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ…
የክልሉ ግቢርና ቢሮ ሆርቲ ካልቸር ልማት በአቮካዶ ማጋባት/ Grafting/ ዙሪያ ለዞንና ለወረዳ ግብርና ባለሙያዎች ስሰጥ የነበረዉ ስልጠና ተጠናቀቀ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በእርሻና ሆርቲ ካልቸር ልማት በአቮካዶ ማጋባት/ Grafting/ ዙሪያ ለዞንና ወረዳ ግብርና ባለሙያዎችና ለችግኝ ጣቢያ አስተባባሪዎች በቴፒ ከተማ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ስሰጥ የነበረዉ የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቋል። ስልጠናዉ በአቮካዶ ማጋባት/ Grafting/፣ የፓፓያ ተክል አመራረትና በሆርቲካልቸር ሰብል ላይ የሚከሰቱ ተባዮች ዙሪያ ሰነድ ቀርቦ ገለፃ የተደረገበት ስሆን በዛሬዉ ዕለት በቴፒ ግብርና ምርምር…
የክልሉን የፋይናንስ አሰራር ስርዓት በማጠናከር እና በአግባቡ ለመምራት በትኩረት እየተሰራ ነዉ:-ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስ ቢሮ ከስድስት ዞኖች፣ከተመረጡ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ እንደገለጹት፣የክልሉን የፋይናንስ አሰራር ስርዓቱን እስከ ታችኛው መዋቅር ወጥ በሆነ መልኩ በመዘርጋት የድጋፍ እና ክትትል ስራዎችን በማጠናከር የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። አክለውም ወጥ የሆነ የፋይናንስ…
የኮንታ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ።
የኮንታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 7ኛ የስራ ዘመን 23ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ የጀመረ ሲሆን በጉባኤው የምክር ቤቱ የ2017 ዓ/ም የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት፣ የአስፈፃሚዎች የ2017 ዓ/ም የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት፣ የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የ2017 ዓ/ም የ6 ወራት አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ እንደሚፀድቅ ተገልጿል። ጉባኤው ዛሬን ጨምሮ ለ2 ቀናት ቆይታ ሲያደርግ ሌሎችም በዞን…
ህብረብሄራዊ አንድነት ስር እንዲሰድና እንዲዳብር የጋራ መግባባት መፍጠር እንደሚገባ ተገለጸ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሄረሰቦች ምክር ቤት የሀገረ መንግስት ግንባታና የመንግስታት ግንኝኑነት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ በሚል መሪ ሀሳብ ለክልልና ለዞን ባለድርሻ አካላት ጋር በሚዛን አማን ከተማ ስልጠና እየሰጠ ነው። በመድረኩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግገር ያደረጉት የክልሌሉ ብሄረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ የተከበሩ አቶ መቱ አኩ በክልሉ ለሚደረገው ሀገረ መንግስት ግንባታ የሰላም ግንባታን ማጽናት ዋንኛ…
በኢትዮጵያ እስከ አሁን 172 ህሙማን የኩላሊት ንቅለ ተከላ አገልግሎት አገኙ
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የኩላሊት ንቅለ ተከላ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት 2009 ጀምሮ ለ172 ህሙማን አገልግሎቱን መስጠቱ ተገለጸ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የሜዲካል አገልግሎት መሪ ሥራ አሥፈፃሚ ባለሙያ ሲስተር እመቤት ታረቀኝ እንዳሉት፤ ሆስፒታሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ በኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ብቸኛ ማዕከል ነው፡፡ ማዕከሉ ሙሉ የሰው ኃይል ቢኖረውም፤ ያለበት የክፍል ጥበት እና የቁሳቁስ እጥረት በይበልጥ አገልግሎቱን ተደራሽ…
የፖለቲካና ሁለንተናዊ የልማት ስራዎች ለማሳለጥ አመራሩ ከመቼም ጊዜ በላይ በጊዜ የለንም መንፈስ መስራት አለበት ፦አቶ ፍቅሬ አማን
የፖለቲካና ሁለንተናዊ የልማት ስራዎች ለማሳለጥ አመራሩ ከመቼም ጊዜ በላይ በጊዜ የለንም መንፈስ መስራት አለበት ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ያለበት ደረጃ በተጨባጭ ወርዶ ለማረጋገጥና ለመደገፍ የማስፈጸሚያ ዕቅድ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን…
የክልሉ መንግስት በብዝሃ ዋና ከተሞች ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ህንጻዎች ግንባታ ለማከናወን ከሦስት የተለያዩ የግንባታ ሥራ ተቋራጮች ጋር የውል ስምምነት ፈጸመ
የግንባታ ማስጀመሪያ የውል ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ የግንባታዉ የሥራ ተቋራጮች ከክልሉ መንግስት ጋር ውል ተፈራርመዋል። እነኚህ በመጀመሪያው ምዕራፍ የሚገነቡ በአራቱ ብዝሃ ዋና ከተሞች የሚገነቡ ግንባታዎች በቦንጋ ማዕከል የፕሬዝዳንቱ እና የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃ፣ በታርጫ ከተማ የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃ፣ በሚዛን አማን ከተማ የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃ እና በቴፒ ከተማ የክልል ተቋማት ቢሮ ህንፃዎች ናቸዉ። የክልሉ ርዕሰ…
