በ2015 የበጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ስኬት ተመዝግቧል
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ መንግሥት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከሦስት ዓመታት በፊት የ10 ዓመታት የልማት ዕቅድ አዘጋጅቶ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ – ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ- ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ባደረጉት ንግግር÷ መንግሥት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና…
