የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም ኢትዮጵያን ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት ገለጸ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም /UNDP/ በኢትዮጵያ ያለውን የሰላም ግንባታ ሂደት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን የተቋሙ ዋና ኃላፊ አቺም ሽቴይነር ገለጹ። በኒው ዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው 78ኛው የተመድ ጉባኤ ጎን ለጎን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር የተወያዩት አቺም ሽቴይነር፣ UNDP በየትኛውም ሁኔታ እና ጊዜ የረጅም ጊዜ የኢትዮጵያ አጋር መሆኑን ጠቁመዋል። ከመልሶ…
