የፍትህና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለይቶ ምላሽ ለመስጠት በትኩረት መሰራቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ገለጸ
የክልሉ የመንግስት የስድስት ወራት አፈፃፀም ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በተገኙበት በቦንጋ ከተማ እየተገመገመ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉን ዋና ዋና የመንግስት አፈፃፀም የስድስት ወር ሪፖርት ያቀረቡት የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ የፍትህ ዘርፉን ማዘመንና ተደራሺነትን ማስፋፋት በመንግሥት በልዩ ትኩረት ከሚፈፀሙ ተግባራት አንዱ መሆኑን ገልፀዋል። ነፃና ገልለተኛ የፍትህ ተቋማትን ለመገንባት የተወሰደው እርምጃ ውጤት…
