የ2016 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ቦንጋ ከተማ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ከጠዋት 2 ስዓት ጀምሮ በይፋ ተጀምሯል
በቦንጋ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ ት/ቤቶች የ2016 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል። ምዝገባ ላይ እያሉ ያነጋገርናቸው የቢሻው ወ/ዮሐንስ 2ኛ ደረጃና መሠናዶ ትምህርት ቤት ተማርዎች ዛሬ በይፋ በጀመረው ምዝገባ ዕለተ በመገኘታቸው መደሰታቸዉን ገልፆ በመስከረም 03/2016ዓ.ም በሚጀምረው መደበኛ ትምህርት በነቃ ሁኔታ ትምህርታቸውን እንደሚጀምሩም ተናግረዋል:: ወላጆቻቸዉም በበኩላቸው የትምህርት ጉዳይ የትምህርት አካላት ብቻ ሳይሆን የወላጆችንም ድጋፍ የሚጠይቅ በመሆኑ ተማሪዎችን…
